Get Mystery Box with random crypto!

​​ አንድ ትልቅ ሰውዬ ከ95 አመት ትዳር ቡሃላም ሚስቱን ፍቅር ፣ ማር ፣ ውዴ እያለ ነው ሚጠራት | ኢትዮ ቀልዶች™

​​ አንድ ትልቅ ሰውዬ ከ95 አመት ትዳር ቡሃላም ሚስቱን ፍቅር ፣ ማር ፣ ውዴ እያለ ነው ሚጠራት ! ከዛ ለዚ ፍቅር ምንድነው ሚስጢሩ ተብሎ ሲጠየቅ ትልቁ ሰውዬ የመለሰው መልስ አስገራሚ ነበር  "ስሟን ከረሳውት ስለቆየው አሁን ደግሜ ለመጠየቅ ስለፈራው ነው ! "

At @Ethio_Keldoch0  Share To Ur Friends
    
      •═••• •••═•