Get Mystery Box with random crypto!

​​ አንዱ ጓደኛዬ ትላንት የልብስ ካውያ ልዋስ ሄጄ 'እዚሁ ተኩስ' ብሎኝ ነበር ዛሬ መጥረጊያ ሊዋ | ኢትዮ ቀልዶች™

​​ አንዱ ጓደኛዬ ትላንት የልብስ ካውያ ልዋስ ሄጄ "እዚሁ ተኩስ" ብሎኝ ነበር ዛሬ መጥረጊያ ሊዋሰኝ መጣ ምን ልበለው ?
.
.
.
.
.
.
.
         እዚሁ ጥረግ

At @Ethio_Keldoch0  Share To Ur Friends
    
      •═••• •••═•