Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Job Vacancy

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_job_vacancy — Ethio Job Vacancy E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_job_vacancy — Ethio Job Vacancy
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_job_vacancy
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 36.28K
የሰርጥ መግለጫ

የፈስቡክ ገጻችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ
👇👇👇
https://www.facebook.com/ethiojobvacancyy

ማስታወቂያ ለማሰራት
👇👇👇
@oseee

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 57

2022-09-06 22:31:37 ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች የስራ ማስታወቂያዎችን፡ የስልጠና እድሎችን፡ scholarship እና ስለሪሰርች አሰራር ትምህርት የሚያገኙበት አማራጭ ይዘንላችሁ መጥተናል መርጣችሁ ተቀላቀሉ
743 viewsTare, 19:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 22:26:20
@ethio_job_vacancy
@ethio_job_vacancy
1.0K views🇴🅢🇪, 19:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 12:03:02 አስደሳች ዜና ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ ከእግዲህ ስራ ፍለጋ በየማስታወቂያው መለጠፊያ መቆም አበቃ እቤቶ ቁጭ ብለው ስራ የሚያገኙበት መንገድ እኛ አመቻችተንሎታል:: ከስር ባሉት አማራጮች ለርሶ የሚስማማውን በመምርት የ እድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!
2.0K views🇴🅢🇪, 09:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 10:08:40 ከ 59ሺ በላይ ተከታታይ ያለው የቴሌግራም ገፅ አለልዎት!!!!! ዛሬውኑ በመቀላቀል የስራ ማስታወቂያዎችን በየሰዓቱ ልዩነት ያግኙ!!!!!!!!

@informationnegari @informationnegari
2.3K viewsEyoba, 07:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 20:11:07 ከ 59ሺ በላይ ተከታታይ ያለውን የስራ ቻናል ተቀላቅለዋል?
1.4K viewsEyoba, 17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 09:08:59 አስደሳች ዜና ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ ከእግዲህ ስራ ፍለጋ በየማስታወቂያው መለጠፊያ መቆም አበቃ እቤቶ ቁጭ ብለው ስራ የሚያገኙበት መንገድ እኛ አመቻችተንሎታል:: ከስር ባሉት አማራጮች ለርሶ የሚስማማውን በመምርት የ እድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!
1.9K views🇴🅢🇪, 06:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 08:19:04 #ፈታሽ :-ከ8ጀምሮ
:-0ዓመት
:-3000-36
አድራሻ :-22 ጎልጎል አጠገብ ባታ ህንፃ ላይ
ሰለክ :- 0941327620/0948830272
አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ ሰኔ 22/12/2014
ቀን። 28/12/2014
ድርጅታችን ባማ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ ማህበር እንኳን ለ 2014 ዓ.ም በሰላም አደረስዎ እያለ
ከታች ባሉት ክፍት የስራ ቦታዎች ስራ ፈላጊዎችን አሰልጥኖ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የስራ አይነት:- ሽያጭ እና ወኪል
አከፋፋይ
የት/ት ደረጃ : አይጠይቅም
.ብዛተ 35
ፃታ፡ አይለይም
ደሞዝ ፡ 6500 ብር እና
700 ብር ትራንሰፖት

ስልጠና የወሰዱ በሙሉ ወደ ስራ ይገባሉ፡፡
እንዲሁም በአሁኑ ጊዜ እንዴት ስራ ሰርተው በቀላሉ ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ ከ 10 አመት በላይ ልምድ ባላቸው እና ብዙዎችን ስኬታማ ባደረጉ ባለሙያዎች ስልጠና እንሰጣለን :

ለስልጠና እና ለመመዝገቢያ VAT
ጨምሮ 400 ብር

ይምጡና ፈጥነው ይመዝገቡ ስልጠናውን ወስደው ስራ ይገባሉ።
የምዝገባው ሰዓት እና ቀን ዘወትር ከ ሰኞ-ቅዳሜ ከ 2:00-11:00 ሰዓት በአካል በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ።

አድራሻ ፡- ለም ሆቴል ፈለቀ ዘለቀ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ቢ፡ቁ 220
ፈጥነው ይመዝገቡ!!!!!!!!
+2519-73-83-73-54
09-73-83-73-38


ሊንኩን በመጫን ቻናላችንን ይቀላቀሉ
telegram channel
@ethioojobs
@ethioojobs
@ethioojobs
1.3K views𝕙𝕒𝕓𝕥𝕖𝕤𝕙, 05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 08:19:04 ክፍት የስራ ማስታወቂያ
ቀን:-28/12/2014

#ኬሚካልኢንጅነሪንግ :-ዲግ/ዲፕ
:-0ዓመት
:-5000
:-ወ/ሴ

#መምህር(በማንኛዉም):-ዲግ/ዲፕ
:-0ዓመት
:-7500
:-ወ/ሴት

#ነርስ/HO/ :-ዲግ/ዲፕ
:-0ዓመት
:-7000-15,000
:-ወ/ሴት

#አካዉንታንት :- ዲግ/ዲፕ
:-0-1ዓመት
:-6000-9500
:-ወ/ሴት

#አዉቶኤሌክትሪሽያን :-10+/ዲፕ
:-0ዓመት
:-7000-9000
:-ወ/ሴ

#NGO (በማንኛዉም) :-ዲግ/ዲፕ
:-0ዓመት
:-8500-15,000
:-ወ/ሴት

#አርክቴክት :-ዲግሪ
:-0ዓመት
:-8800
:-ወ/ሴ

#ማርኬቲንግ :-ዲግ/ዲፕ
:-0ዓመት
:-8000
:-ወ/ሴ

#መካኒካል ኢንጅነሪንግ :-ዲግ/ዲፕ
:-0ዓመት
:-6800
:-ወ/ሴት

#ፋይናንስ :-0-2ዓመት
:- ዲግ/ዲፕ
:- በድርጅቱ ስኬል
:- ወ/ሴት

#ስቶርኪፐር :-1ዓመት
:-6000
:-10 ና ከዚያ በላይ
:-ወ/ሴ

#ሹፌር ሕዝብ1 :-1-2 ዓመት
:-10ኛ
:-7000
:-ወንድ

#ሰዓሊ :-10ኛ
:-0ዓመት
:-6000
:-የስዕል ችሎታ
:-ወ/ሴ

#F&B control :-ዲፕ
:-0-1ዓመት
:-5,550
:-ወ/ሴት

#NGOላይ ተላላኪ :-10ኛ
:-0ዓመት
:-6600
:-ወ/ሴት
#አማካሪ(በማንኛዉም) :-ዲግ/ዲፕ
:-0ዓመት
:-በስምምነት
:-ሴት

#ፀሐፊ :-12ተኛ
:-0ዓመት
:-4500
:-ሴት

#ሪሴፕሽን በፈረቃ|ለሆቴል|spa :-ከ10
:-0-2
*3500-5500
:-ወ/ሴ

#ሆስተስ :-10ና ከዚያ በላይ
:-0ዓመት
:-8000
:-ሴት

#ጉዳይ አስፈፃሚ :-10
:-0ዓመት
:-5000+ትራንስፖርት
:-ወ/ሴ

#ሁለገብ ሰራተኛ :-10
:-0ዓመት
:-በስምምነት
:-ወንድ

#House keeping :-10
:-የስራልምድ ያላት
:-4000(ቁርስምሳ)
:-ሴት

#የማስታወቂያ መለጠፍ :-10
:-6000
:-በ0ዓመት
:-ወንድ

#ካሸር :-10ናከዚያ በላይ
:-4500
:-በ0ዓመት
:-ወ/ሴት

#ጫኝ እና አዉራጅ/አጠቃላይ/ተመላላሽ
:-በ0ዓመት
:-8ተኛ
:-3000+ኮምሽን
:-ወንድ
#ጥበቃ /24/48/አጠቃላይ/ተመላላሽ
:-ከ8ጀምሮ
:-በ0ዓመት
:-3000-3500

#ጥበቃ ለባንክ /48/24/20ቀን ስራ
:-10ኛ
:-4000ብር
:-የስራ ልምድያለዉ(ወታደር)
:-ወንድ

#ፅዳትናተላላኪ/ለባንክ :-10
:-0ዓመት
:-በስምምነት
:-ሴት
1.2K views𝕙𝕒𝕓𝕥𝕖𝕤𝕙, 05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 11:02:47 አስደሳች ዜና ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ ከእግዲህ ስራ ፍለጋ በየማስታወቂያው መለጠፊያ መቆም አበቃ እቤቶ ቁጭ ብለው ስራ የሚያገኙበት መንገድ እኛ አመቻችተንሎታል:: ከስር ባሉት አማራጮች ለርሶ የሚስማማውን በመምርት የ እድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!
1.3K views🇴🅢🇪, 08:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 10:07:27 ቀን 27/12/14 የወጣ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ኤች አር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ ማህበር ።
የሽያጭ ሰራተኞችን እንዲሁም ወኪል አከፉፉዬችን አሰልጥኖ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

መሰፈርቶች

የት/ት ደረጃ : 10+ (መፃፍ እና ማንበብ የሚችሉ )

ብዛተ 43

ዕድሜ 18 - 42

ፃታ፡ ወ/ሴ

ደሞዝ ፡ 7200
ከፍተኛ ኮሚሽን እና ትራንሰፖት ጨምሮ

ደርጅቱ ያዘጋጀውን የ mind set ፣ የሸያጭ ክህሎት እንዲሁም የግሎን business መጀመር እንደትችሉ የሚረዳችሁን ስልጠና ወሰደዉ ወዲያዉኑ ወደ ስራ ይገባሉ፡፡
ሴቶች ይበረታታሉ

ከ 10 አመት በላይ ልምድ ባላቸው እና ብዙዎችን ስኬታማ ባደረጉ ባለሙያዎች ስልጠና እንሰጣለን :

ለስልጠና እና ለመመዝገቢያ VAT
ጨምሮ 400 ብር

ፈጥነው ይመዝገቡ

Time is Gold
የምዝገባው ሰዓት እና ቀን

ዘወትር ከ ሰኞ-ቅዳሜ ከ 2:00- 11:00 ሰዓት በአካል በ መምጣት መመዝገብ ይችላሉ። ማስታወቂያዉ ከ ወጣበት 5 ተከታታይ ቀናት ባሉት

ማሳሰቢያ
ማንኛውም ለ ስልጠና የሚመጣ ሰራተኛ ህጋዊ የ ድርጅቱን ደረሰኝ መያዝ አለበት ።

ለ ምዝገባ የምትመጡ

ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ በፍጥነት ይመዝገቡ
አድራሻ ፡- 22 ማዞርያ ሚኪስ በርገር ያለበት ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ፡ቁ 279
ፈጥነው ይመዝገቡ!!!!!!!!
ቀን 18/12/14 የወጣ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ኤች አር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ ማህበር ።
የሽያጭ ሰራተኞችን እንዲሁም ወኪል አከፉፉዬችን አሰልጥኖ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

መሰፈርቶች

የት/ት ደረጃ : 10+ (መፃፍ እና ማንበብ የሚችሉ )

ብዛተ 43

ዕድሜ 18 - 42

ፃታ፡ ወ/ሴ

ደሞዝ ፡ 7200
ከፍተኛ ኮሚሽን እና ትራንሰፖት ጨምሮ

ደርጅቱ ያዘጋጀውን የ mind set ፣ የሸያጭ ክህሎት እንዲሁም የግሎን business መጀመር እንደትችሉ የሚረዳችሁን ስልጠና ወሰደዉ ወዲያዉኑ ወደ ስራ ይገባሉ፡፡
ሴቶች ይበረታታሉ

ከ 10 አመት በላይ ልምድ ባላቸው እና ብዙዎችን ስኬታማ ባደረጉ ባለሙያዎች ስልጠና እንሰጣለን :

ለስልጠና እና ለመመዝገቢያ VAT
ጨምሮ 400 ብር

ፈጥነው ይመዝገቡ

Time is Gold
የምዝገባው ሰዓት እና ቀን

ዘወትር ከ ሰኞ-ቅዳሜ ከ 2:00- 11:00 ሰዓት በአካል በ መምጣት መመዝገብ ይችላሉ። ማስታወቂያዉ ከ ወጣበት 5 ተከታታይ ቀናት ባሉት

ማሳሰቢያ
ማንኛውም ለ ስልጠና የሚመጣ ሰራተኛ ህጋዊ የ ድርጅቱን ደረሰኝ መያዝ አለበት ።

ለ ምዝገባ የምትመጡ

ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ በፍጥነት ይመዝገቡ
አድራሻ ፡- 22 ማዞርያ ሚኪስ በርገር ያለበት ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ፡ቁ 279
ፈጥነው ይመዝገቡ!!!!!!!!
0972-61-66-50
09-83-23-96-83
0118634142

ሊንኩን በመጫን ቻናላችንን ይቀላቀሉ
telegram channel
@ethioojobs
1.6K views𝕙𝕒𝕓𝕥𝕖𝕤𝕙, edited  07:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ