Get Mystery Box with random crypto!

የ ቅ ጥ ር ማ ስ ታ ወ ቂ ያ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ከዚህ በታች በተመለከቱት ክ | Ethio Job Vacancy

የ ቅ ጥ ር ማ ስ ታ ወ ቂ ያ
የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ ሰራተኞች በማወዳደር በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ፒያሳ ከቴዎድሮስ አደባባይ ከፍ ብሎ ህብረት ኢንሹራንስ ህንፃ 3ኛ ፎቅ የሰዉ ኃብት አስተ/ልማት ዳይሬክቶሬት አስፈላጊዉን መረጃ በመያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ለበለጠ መረጃ አዲስ ዘመን ጋዜጣ መጋቢት 14/2015ዓ.ም እትምን ይመልከቱ

@ethio_job_vacancy
@ethio_job_vacancy