Get Mystery Box with random crypto!

በድጋሚ የወጣ የስራ ማስታወቂያ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክ | Ethio Job Vacancy

በድጋሚ የወጣ የስራ ማስታወቂያ
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን በማወዳደር በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም ከመጋቢት 13/2015 ዓ/ም ጀምሮ በ 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
https://recruitment.insa.gov.et/