Get Mystery Box with random crypto!

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ከዚህ በታች በተጠቀሱት የሥራ | Ethio Job Vacancy

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ከዚህ በታች በተጠቀሱት የሥራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት (7) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ይህንን ማስፈንጠሪያ https://www.facebook.com/ethjobvacancy/posts/pfbid0bdu8VWNyPZ2hnUwU3G9M9nd3i5V7UL1BcyCpHbaTb3YzwPTeaK4kgsgTbqo4yXEXl

በመጠቀም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

@ethio_job_vacancy
@ethio_job_vacancy