Get Mystery Box with random crypto!

ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮይሻ የውሃ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ከ | Ethio Job Vacancy

ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮይሻ የውሃ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ከታች በተገለፀው ክፍት የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር በማስፈለጉ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት /5/ ተከታታይ የስራ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ዝርዝሩን ለማየት



https://www.facebook.com/ethjobvacancy/posts/pfbid07vsCzirpqZNoy9KWJZXiqSUsbXDtEW4atiWPxX3pWDXziqMGtA5ZaQTXG1EBThbJl


@ethio_job_vacancy
@ethio_job_vacancy