Get Mystery Box with random crypto!

ሜካኒክ Mechanic የስራ ልምድ: 0 year /Fresh Graduates / የትምህርት ደ | Ethio Job Vacancy

ሜካኒክ Mechanic
የስራ ልምድ: 0 year /Fresh Graduates /
የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ ኮሌጅ በቴክኒክና ሙያ ትምህርት ዘርፍ በጀነራል ሜካኒክ /ወይም ከታወቀ ዩኒቨርስቲ ማኒፋክቸሪግ ወይም በሜካኒካል መሃንዲስ የተመረቀ/የተመረቀች
የ ስራ ቦታ: አዲስ አበባ ዋና መስሪያ ቤት
ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ https://bit.ly/3OIJ1zm

ጀማሪ ኬሚስት Junior Chemist
የስራ ልምድ: 0 year /Fresh Graduates /
የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ ወይም ኬሚስትሪ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/የተመረቀች
የ ስራ ቦታ: Addis Ababa
ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ https://bit.ly/3NJqUIg


Deadline Date: July 14, 2022
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
HOW TO APPLY
ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስተውቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በኩባንያው የሰው ሐብት አስተዳደር ቢሮ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጂናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
የመመዝገቢያ ቦታ፡- አ.አ አቃቂ ቃሊቲ ከማምኮ ወረቀት ፋብሪካ ጎን ዋና መ/ቤት የሰው ሐብት አስተዳደር ቢሮ፣
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0114-39-38-02