Operating System (OS) #ምንድነው ? #ጥቅሙስ? Operating System በእኛ በተጠቃሚዎች እና #በኮምፒውተሩ ሀርድዌር መካከል እንደገፅታ የሚያገለግል ሶፍትዌር ነው ። ማንኛውም ኮምፒውተር እንደ Chrome, Microsoft office, Game እና የተለያዩ አፕልኬሽኖችን ለማጫወት (ለመጠቀም) ግዴታ ቢያንስ አንድ #Operating System ያስፈልገዋል ። Operating System በዋነኝነት የሚያስፈልገን እኛ ከኮምፒውተሩ ጋር ለመግባባት ምንም አይነት ቋንቋ ሳያስፈልገን በቀላሉ #ኮምፒውተሩን እንድንረዳ ያግዘናል ። ማንኛውም ተጠቃሚ የትኛውንም ኮምፒውተር ሆነ #ስልክ ያለ Operating System መጠቀም በፍፁም አይችልም ። @ethio_computer_sciences 61 viewsWawa, 17:46