Get Mystery Box with random crypto!

Golden ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ሽያጭ ቁ 2

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_home — Golden ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ሽያጭ ቁ 2 G
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_home — Golden ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ሽያጭ ቁ 2
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_home
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.06K
የሰርጥ መግለጫ

ለጥያቄዎ ምላሾችን️ ለማግኘት
admin @zo_laa1
@zo_laa2
✆ 0920593560
✆ 0909771840

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-07-14 17:26:06 ሰዎች እንደምን ናቹ አዲስ ነገር ያለን መረጃ ምንም ባይኖርም ግን የተለያዩ የሚሸጡ እቃዋች አሉን

የ ዲሽ ሰሀኖች።
እሪሲቨሮች።
Tv
ፋይነደር ።
ሌላም ሌለም።
Call
#0920593560
#0909771840
906 viewsZelela 2, 14:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-07 01:08:22 በ Ethiosat 57°E

Tigray TV is back to Satellite
ትግራይ ቲቪ ወደ አየር ተመልሷል

ቻናል ስም - TTV
frequency -10983
Polarization -Horizontal
Symbol Rate - 45000
948 viewsZelela 2, 22:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-26 13:39:19 የአውሮፓ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ፍልሜያወች ን በ ነፃ ይመልከቱ

1:00
ዌልስ ከ ዴንማርክ

4:00
ጣልያን ከ ኦስትርያ

Tv_Varzish
Football HD
Amos 4° W (Yes Sports)
E-vision IPTV
ኢትዮ-ሳት ብቻ ላላችሁ ደግሞ
Gosp 1 HD
Gosp 2 HD
መጠቀም ይችላሉ
---------
-----------
1.1K viewsZelela 2, 10:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-20 14:24:30 CANAL+

የያዛቸው ፓኬጆች
ደስታ
ፌሽታ

ደስታ ፓኬጅ በወር 250 ብር

ልዩ የአማርኛ ቻናሎች

CANAL+ ኖቬላ
CANAL+ ሲኒማ 1
CANAL+ ጃምቦ
CANAL+ ዲስከቨር
CANAL+ ገበታ

የSPORT ቻናል

MOTORVISION
FIGHT BOX HD

የዜና ቻናል

FRANCE 24
SKY NEWS
DW

የሙዚቃ ቻናል

MTV BASE

ፊልሞችና ተከታታይ ድራማዎች

TNT

ጥናታዊ ፊልሞች

ENGLISH CLUB TV

የህፃናት ቻናሎች

CARTOON NETWORK
A+

የአኗኗር ዘይቤ መዝናኛ

FA TV
E! ENTERTAINMENT

የሀገራችን የቲቪ እና የራድዮ ቻናሎች

TV CHANNEL

EBS TV
ARTS TV
DIRE TV
FANA TV
KANA TV
ETV NEWS TV
ETV ENT TV
ETV LANGUAGE TV
WALTA TV
NAHOO TV
ADDIS TV
AHADU TV
ASHAM TV
MOE TV
TV9 TV
ETHIOPIA LIJOCH TV
SMN TV
OBN TV
OBS TV
BALAGERU TV
TIGRAY TV
AMHARA TV
SOUTH TV

RADIO CHANNELS

EBC
EBC 97.1
ETHIO FM
BISRAT FM
EBC 104.7
እና ሌሎችም………

ፌሽታ ፓኬጅ በወር 500 ብር

ልዩ የአማርኛ ቻናሎች

CANAL+ ኖቬላ 1
CANAL+ ኖቬላ 2
CANAL+ ሲኒማ 1
CANAL+ ሲኒማ 2
CANAL+ ድክድክ
CANAL+ ጃምቦ
CANAL+ ዲስከቨር
CANAL+ ስፖርት
CANAL+ ገበታ

የSPORT ቻናል

MOTORVISION
FIGHT BOX HD
NBA TV
eSPORTONE

የዜና ቻናል

FRANCE 24 EN
SKY NEWS
DW
BBC WORLD NEWS
BLOOMBERG
BLOOMBERG QUICK TAKE
CNN
TV5 MONDE

የሙዚቃ ቻናል

MTV BASE
MTV HITS
MCM TOP

ፊልሞችና ተከታታይ ድራማዎች

TNT
KIX
STAR

ጥናታዊ ፊልሞች

ENGLISH CLUB TV
LOVE NATURE
HISTORY
TRAVELXP

የህፃናት ቻናሎች

CARTOON NETWORK
A+
DREAMWORKS
BOOMRANG
TOOXANIL

የአኗኗር ዘይቤ መዝናኛ

FA TV
E! ENTERTAINMENT
LIFETIME
RAI ITALIA

የሀገራችን የቲቪ እና የራድዮ ቻናሎች

TV CHANNEL

EBS TV
ARTS TV
DIRE TV
FANA TV
KANA TV
ETV NEWS TV
ETV ENT TV
ETV LANGUAGE TV
WALTA TV
NAHOO TV
ADDIS TV
AHADU TV
ASHAM TV
MOE TV
TV9 TV
ETHIOPIA LIJOCH TV
SMN TV
OBN TV
OBS TV
BALAGERU TV
TIGRAY TV
AMHARA TV
SOUTH TV

RADIO CHANNELS

EBC
EBC 97.1
ETHIO FM
BISRAT FM
EBC 104.7
እና ሌሎችም………

CANANL+ ሲገዙ
ሪሲቨር ሳህን ገመድ እና LNB በ1000 ብር
1.4K viewsZelela 2, edited  11:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-29 01:36:03 መረጃ ኢትዮሳት!!!

ለNSS 12 57°E ተጠቃሚዎች አዲስ የተጨመረ ቻናል!!!

ABBAY MEDIA TV

11165 Hor 45000
1.1K viewsZelela 2, 22:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-20 08:11:03 ​​Canal+ Ethiopia በቅርቡ ሽያጩን የጀመረ አዲስ የDstv አይነት የክፍያ ቻናል ነው። ስለ Canal+ ያሉ ጥያቄዎች???

1) ክፍያው እንዴት ነው?

በቅድሚያ Canalplus ለመጠቀም የራሱ Receiver እና የራሱ ዲሽ መሰራት አለበት። ለዙህም የመጀመሪያ የCanalplus ተጠቃሚ ሲሆኑ በ 1000 ብር የCanal+ Receiver , 55cm ዲሽ ፣ LNB እንዲሁም 20Meter ገመድ ከ 1 ወር የፌሽታ Package ጋር ያገኛሉ። ይህንን ከገዙ በሁዋላ የ1 ወሩን አብሮት ሚመጣውን አየር ሰዓት ከጨረሱ በኋላ በየወሩ በ250 ብር ደስታ የተሰኘውን package ወይም በ500 ብር ፌሽታ የተሰኘውን ቻናል ማግኘት ይችላሉ።

2)ምን ምን ቻናሎች አሉት?

በውስጡ እስከ 200 የሚደርሱ ተፈላጉ ቻናል ያሉት ሲሆን ከእነዚህም መካከል ተፈላጊዎቹ የሀገራችን የመዝናኛ ቻናሎች (ቃና፣EBS፣ EBC እና ሌሎችም ፣ 3 በአማርኛ የተተረጎሙ የህፃናት ቻናሎች አሉት ፣ የፊልም ፣ የDocumentary ፣ የስፓርት ቻናሎችም አሉት ፣ ታዋቂው መንሱር አብዱልቀኒ የራሱ 1 ቻናል ያለው ሲሆን በዚህም 24 ሰዓት የኳስ ትንታኔዎችን እና Highlight ማግኛት እንችላለን።
ልብ ይበሉ Canal+ Plus እስካሁን ባለው ነገር መሰረት Live ጨዋታዎችን የሚያሳየው የGerman Budesliga እና የጣልያን SeriA ብቻ ሌሎች ታዋቂ ጨዋታዎችን ለማሳየት ተስፋ ሚኖረው ከ2023 በኋላ ነው። ከዚህም በተጨማሪ ከ40% በላይ የውጪ ቻናሎች በአማርኛ ቋንቋ መቅረባቸው ተመራጭ ያረገዋል።


3)አሰራሩ እንዴት ነው?

Technical መረጃውን በምንመለከትበት ጊዜ ቻናሎቹን የምናገኘው በEutelsat 7C 7°E ላይ ሲሆን አሰራሩም ከሰሀኑ በኋላ በመሆን ከNilesat ትንሽ ከፍ በማረግ ወደ ግራ ዞር በማረግ ትንሽ ቀና ማረግ ነው።

ለመስራትም በ 11512/H/30000 ቢጠቀሙ የተሻለ ነው።

ከራሱ ጋር የሚመጣውን ሰሀን መጠቀም ካልፈለጉ ቅድሚያ Canalplus ሰርተው እዛው ላይ እንዳለ ወደ ላይ በዘንግ LNB በመጨመር Nilesat 7°W እና Amos 4°W መጨመር ይችላሉ።


4) ከየት ማግኘት እንችላለን?
ካሉ ክፍለ ሀገር ብዛት ከፈለጉ በአቅራቢያዎ ባሉ ወኪሎች አማካኝነት ብቻ ያገኛሉ። ከዛ ውጪ ከሌላ አካል መግዛት ሰለማይመች በጣም አስቸጋሪ ነው። ለጊዜው ከሌሉ እስከሚጀመሩ ቢጠብቁ የተሻለ ነው። ነገር ግን ለግል ጥቅም ከፈለጉ ከእኛ ዘንድ ማግኘት ይችላሉ።

5) የኔ የግል ሀሳብ!
ለመዝናኛ እና ለህፃናግ ቻናሎች ፍላጎት ካለዎት ቢገዙት ተጠቃሚ ይሆኑበታል። በአንፃሩ ግን ለኳስ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሰፊው ማህበረሰብ የሚፈልገው የPremier league ፣ የLaliga ፣ የChampions League ፣ የEuropa League እና የመሳሰሉትን ካላካተተ በኳስ አፍቃሪያን ዘንድ ተፈላጊነቱ እንብዛም ነው።
1.2K viewsZelela 2, 05:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-14 21:21:17 #በ Ethiosat ላይ የገቡ አዳዲስ የእስልምና ቻናሎች በእነዚህ Tp search በማረግ ማግኘት ይችላሉ።
Zawya TV
ASSUNNAH TV
Yebereka Lijoch Tv(በቅርብ ይጀምራል)
DAEWA TV ( በቅርብ ቀን ይጀምራል)
• 11545/H/30000
• 11105/H/45000
1.1K viewsZelela 2, 18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-15 20:13:29 አየር ጤና, ካራ ቆሬ, ወለቴ, ቤቴል, አለም ባንክ, ጀሞ, ለቡ, ላፍቶ.............
ዲሽ ገጠማ እና ጥገና
ኢትዮ ሳት
አሞስ ስፖርት
ነፃ ኳስ
የመዝናኛ
የፊልም
DSTV
ማንኛውም መንፈሳዊ ቻናል
ቲቪ ቫርዝሽን እና ኢትዮሳት ባንድ ላይ ማሰራት ሲፈልጉ
ይደውሉልን
ኢትዮ ሳትን ለማሰራት አራት እና ከዛ በላይ ሆነዉ ለሚጠሩን በማይታመን ዋጋ ልንሰራላቹ ተዘጋጅተናል
ያዋሩኝ በተጨማሪም HD ሪሲቨሮች አሉን በቅነሽ ያገኛሉ
ፈጥነዉ ይደዉሉ

0920593560
0909771840
0927925231
1.3K viewszelela 1, 17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-26 10:52:02 ቃና ቲቪ (Kana) Ethiosat 57°E አዲስ ፍሪኩዌንሲ
11545 H 30000
1.7K viewsZelela 2, 07:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-01 22:30:37 በኢትዮሳት አዲስ ቻናሎች ዛሬም ጀምረዋል።

•ተፈላጊዎቹ International የዜና ቻናሎች
1)BBCW
2)CNN
3)ALJAZZERA

Tp-10985/H/45000
1.7K viewsZelela 2, 19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ