Get Mystery Box with random crypto!

Wow wow wow ጀመረ ጀመረ Epl(2021/2022) #በአንድ_ሰሀን አብዛኛዎቹን የሀገር | Golden ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ሽያጭ ቁ 2

Wow wow wow ጀመረ ጀመረ Epl(2021/2022)
#በአንድ_ሰሀን አብዛኛዎቹን የሀገር Ethio sat ቻናሎች አካቶ TV_Varzishን እና Football HDን ማስገጠም ይችላሉ
#አስተዉሉ
ይህ ማለት #TvVarzish ለመጠቀም ሁለተኛ ሰሀን አያስፈልግም ማለት ነዉ
#አሁን ያላቹ ሰሀን ባለ90 ወይም ባለ 180 ሰሀን ከሆነ አንድ LNB ብቻ በመጨመር TvVarzishን እና ሀገርኛ ቻናሎችን መጠቀም ትችላላቹ

ከላይ ያልኩዋቸዉን ቻናሎች ሲያስገጥሙ እነዚህን ሊጎች ሙሉ ያያሉ

የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ለጊዜዉ 50\50 ላያሳይ ይችላል
የስፔን ላሊጋ
የጣልያን ሴሪአ
የጀርመን ቡንደስሊጋ
የፈረንሳይ ሊግ 1
ቻምፒየንስ ሊግ
በተጨማሪም
#ዴስ tv
#Canal+ አሪፍ አርገን እንሰራለን
ፈጥነዉ ይደዉሉ እግር ኳስን በቤቶ ሆነዉ ይመልከቱ


0920593560

0909771840