Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ፈገግታ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_fegegita — ኢትዮ ፈገግታ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_fegegita — ኢትዮ ፈገግታ
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_fegegita
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 78.00K
የሰርጥ መግለጫ

★ ሰውን ማዝናናትን ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°👏
° የተመረጡ ቀልዶችን እንደወረዱ ያገኛሉ°
🙌በቻናላችን ውስጥ🙌
✏️(በዋነኝነት) ቀልዶችን
✏️| አስገራሚ እውነታዎችን
✏️( የ ፍቅር ታረኮች
✏️ማራኪ ግጥሞችን። ያገኛሉ🤗
PROMOTION
@dailypromoter1

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2024-02-09 18:18:18 ተማሪ እያላችሁ እወድሻለው ብለሀት በጓደኞቿ ፊት አልፈልግህም ያለችህ ቸከስ Pharmacist ሆነህ የራስ ምታት ኪኒን አለህ? ስትልህ
.
.
.
.
ጮክ ብለህ "ኮንዶም አልቋል"
16.0K views15:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-06 17:29:45 .
.
ለቺኩ ስሜ ዜድ ነው ብሎ
ተዋውቋት ...... ቤቱ ሄዳ
ማዘር ዜድ አለ ስትላት
:
:
:
:
ማዘርየው :-- ና አንተ ዘበርጋ
ሰው እየፈለገህ ነው
19.2K views14:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-03 10:25:10 አባት፡- ከኔ እና ከናትህ ምትወደው ማንን ነው?

ልጅ፡- ሁለታቹንም

አባት፡ የበለጠ የምትወደው?

ልጅ፡ ሁለታቹንም

አባት፡ አንተ አንዱን ተናገር?

ልጅ፡ ሁለታቹንም

አባት፡ እሺ እኔ ለንደን ብሄድ እናትህ ደሞ ፓሪስ ብትሄድ ወዴት ትሄድ ነበር?

ልጅ፡ ፓሪስ

አባት፡ አሀ...እናትህን ነው ማለት ነው የበለጠ ምትወደው::

ልጅ፡ አይደለም, ፓሪስ ስለምትመቸኝ ነው ...

አባት፡ እሺ እኔ ወደ ፓሪስ ብሄድ እሷ ደሞ ወደ ለንደን ብትመጣ ወዴት ትሄድ ነበር?
ልጅ፡ ለንደን
አባት፡ (በቁጣ) ለምን?
.
.
ልጅ፡ ፓሪስ ሄጄ ነበራ
19.2K views07:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-02 10:58:54 በኛ ጊዜ በምሳ እቃችን ከያዝነው መኮረኒ ዘይት ፈሶ ቦርሳችን ይበላሽ ነበር! የአሁን ልጆች ደሞ መኮረኒው በዘይት እጦት ደርቆ ሲራመዱ ምሳቃቸው ውስጥ ይንኮሻኮሻል!
15.4K views07:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-02 10:57:49 ወተት መጠጣት ጠንካራ ያደርጋል ይላሉ 5 ብርጭቆ ወተት ጠጥቼ ግርግዳ ለ ማንቀሳቀስ ብሞክር አልቻልኩም

ነገር ግን

5 ሲኒ የጎጃም አረቄ ስጠጣ ግርግዳው በራሱ ነው የተንቀሳቀሰው
16.2K views07:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-01 11:56:15 ​​ ሴት ልጅን ለማቆየት እሚረዱ 10 ነጥቦች

ሁል ጊዜ በፍቅር እያት!
ሲኒማ ስትገባ በእጅህ  እቀፋት.....በትንፋሽህም አሙቃት!
ሲደክማት በሙቅ ውሃ ቀስ ብለህ እያጫወትክ እግሩዋን እጠባት!
ከስራ ስተመጣ ምግብ ሰርተህ ..ቤቱን አጽድተህ ጠብቃት!
ወገቡዋንም ሆነ ትከሻዋን ማሳጅ አድርጋት!
ለስለስ ያለ ዘፈን እየዘፈንክ አቅፈህ ወደ አልጋዋ ውሰዳት!
በፍጹም አትምታት!
በፍጹም አትቆጣት!
በፍጹም አትዋሻት!
10  በፍጹም ልብህ እመናት!
.
.
.
ከዛ ይሄን ካረክላት ከ 1 ወር በውሃላ አናትህ ለይ ወታ አሳ በለው በለው ትጨፍርብሃለች:: ሁሉንም ሴቶች አይጨምርም ክብር ለማይወድላት ነው    
14.1K views08:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-26 21:33:10 አንዱ እኮ ነው የፈለጋችሁትን ብሉ የልጅ ልጆቻችሁ ይከፍላሉ የሚል
የምግብ ቤት ማስታወቂያ አይቶ
ይገባል

የፈለገውን ግጥም አድርጎ ከበላ
በኃላ ሊወጣ ሲል አስተናጋጇ ቢል
አመጣችለት

"እንዴ....... የልጅ ልጄ መስሎኝ የሚከፍለው" ሲላት


>አይ...... ይሄ የአያትህ ቢል ነው<
18.4K views18:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ