Get Mystery Box with random crypto!

ኢዲዩ ራንክ የተሰኘው ድህረ-ገጽ አደረኩት ባለው ጥናት መሰረት 5 ኮምፒዩተር ሳይንስ የሚያስተምሩ | Ethio Computer Science

ኢዲዩ ራንክ የተሰኘው ድህረ-ገጽ አደረኩት ባለው ጥናት መሰረት 5 ኮምፒዩተር ሳይንስ የሚያስተምሩ ካምፓስኦችን በደረጃ አስቀምጧል በዚህም መሰረት ፦

1. አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

#1 ከኢትዮጵያ
#50 ከአፍሪካ
#2179 ከአለም

2. ጎንደር ዩኒቨርሲቲ

#2 ከኢትዮጵያ
#128 ከአፍሪካ
#4088 ከአለም

3. ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ

#3 ከኢትዮጵያ
#137 ከአፍሪካ
#4190 ከአለም

4. ጅማ ዩኒቨርሲቲ

#4 ከኢትዮጵያ
#150 ከአፍሪካ
#4304 ከአለም

5. አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ

#5 ከኢትዮጵያ
#161 ከአፍሪካ
#4435 ከአለም

@ethio_computer_science