#Gihosoft ነጻ የአንድሮይድ ዳታ ሪከቨሪ ሶፍትዌር ሲሆን ከየትኛውም የአንድሮይድ ስልክ ላይ የጠፉ ወይንም "Delete" የተደረጉ ፎቶዎችን, ሙዚቃዎችን , ቪድዮዎችን , የጽሁፍ መልእክቶችን እንዲሁም ሌሎች ከስልካችን ላይ የጠፉ ፋይሎችን በአጭር ጊዜ ውስጥ ይመልስልናል። ከዚህም በተጨማሪ ከSD card ላይም "Delete" የተደረጉ ፋይሎችን Recover ያደርግልናል። መተግበርያውን ከዚህ ፖስት ስር ታገኙታላቹህ። @ethio_computer_science 2.8K views04:52