Get Mystery Box with random crypto!

ሴዛር አዝፒሊኬታ በአትሌቲኮ ማድሪድ ኮንትራቱን ዛሬ ይፈርማል። ከቼልሲ በነፃ ዝውውር ነው የሚ | ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™

ሴዛር አዝፒሊኬታ በአትሌቲኮ ማድሪድ ኮንትራቱን ዛሬ ይፈርማል።

ከቼልሲ በነፃ ዝውውር ነው የሚለቀው። ከባለፋው ሳምንት ጀምሮ ዝውውሩ እንደተገለፀው 100% ተዘግቷል ።

Fabrizio Romano -Sky Italy

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA