Get Mystery Box with random crypto!

የኢንተር ዳይሬክተር አውሲሊዮ፡ “ሉካኩ ወደዚህ እንዲመለስ እንደምንፈልግ ያውቃል። መፍትሄ ለማግኘት | ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™

የኢንተር ዳይሬክተር አውሲሊዮ፡ “ሉካኩ ወደዚህ እንዲመለስ እንደምንፈልግ ያውቃል። መፍትሄ ለማግኘት እየሞከርን ነው። እሱ የቼልሲ ነው ። በውሰት እንደማይገኝ ደግሞ ነግረውናል።

ለቋሚ ዝውውር ሁኔታዎችን እየፈለግን ነው። በሚቀጥሉት የዝውውር ቀኖች ምን እንደሚፈጠር እናያለን።

Fabrizio Romano

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA