Get Mystery Box with random crypto!

ሹመት! ዶክተር ምሕረት ደበበ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ቦርድ ሰብሳቢ ሆነዋል፡፡ የኢፌዴሪ የሕዝብ | Bekulu Entertainment

ሹመት!

ዶክተር ምሕረት ደበበ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ቦርድ ሰብሳቢ ሆነዋል፡፡ የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አቅራቢነት የዶክተር ምሕረትን የቦርድ ሰብሳቢነት ያጸቀደው ዛሬ ማክሰኞ ጥቅምት 29፣ 2015 ባካሄደው ስብሰባ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃና ጥቆማ በዚህ ላኩልን፡፡
@ethio27info_bot @ethio27info