Get Mystery Box with random crypto!

If you are appling for new passport, you must be at INVEA on t | Ethiopian passport service

If you are appling for new passport, you must be at INVEA on the appointment Date to give Photo, Finger print and signature.
ለአዲስ ፓስፖርት ያመለከቱ ከሆነ በቀጠሮ ቀን ብቻ በኤጀንሲው በመገኘት ፎቶ ይነሳሉ፣አሻራ ይሰጣሉ ፊርማ ይሰጣሉ” የቀጠሮ ቀን ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት ካለፈ አና በ15 የስራ ቀን ውሰጥ ከሆነ 150 ብር ቅጣት በመክፈል ይስተናገዳሉ፡፡ አንዲሁም የቀጠሮ ቀኑ ከ15 ቀን በላይ ከሆነ አና 30 የስራ ቀናት ውስጥ ከሆነ 300 ብር በመክፈል የሚስተናገዱ ይሆናል፡፡ የቀጠሮ ቀን ከ30 የስራ ቀናት በላይ ከሆነ በድጋሚ የሚያመለክቱ ይሆናል፡፡