Get Mystery Box with random crypto!

#ፓስፖርት ያወጣንላቹ እድሉን ተጠቀሙበት የዲቪ ሎተሪ ተጠቃሚ ለመሆን ምን መስፈርቶች መሟላት አለ | Ethiopian passport service

#ፓስፖርት ያወጣንላቹ እድሉን ተጠቀሙበት

የዲቪ ሎተሪ ተጠቃሚ ለመሆን ምን መስፈርቶች መሟላት አለባቸው?

የዲቪ 2023 እጣ የኦላይን ምዝገባ ማምሻውን ጀምሯል። በዚህ እጣ ለመሳተፍ ዝርዝር መስፈርት ወጥቶለታል።

በዚህም፦

1. አመልካቾች የትምህርት ደረጃቸው የሁለተኛ ደረጃ ያጠናቀቁ ወይም የሁለት አመት ሥልጠና በሚጠይቅ የሥራ ዘርፍ ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ የሁለት አመት የሥራ ልምድ ሊኖራቸው ግድ ይላል።

2. የሚያገለግል ፖስፖርት በዲቪ 2023 ለመሳተፍ ያስፈልጋል።

3. ፎርሙን በአግባቡ መሙላትና ለሞሉት መረጃ ማስረጃ ማቅረብ መቻል ይኖርባቸዋል።

4. በፎርሙ የፖስታ መላኪያ አድራሻ እንዲሞሉ ይጠበቃል።

5. በ6 ወር ጊዜ ውስጥ የተነሱት ፎቶ በተጠየቀው መጠን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።

6. የማመልከቻ ጊዜ እስከ ጥቅምት 30 በመሆኑ አመልካቾች በዚህ ቀነ ገደብ ውስጥ ማመልከት ይጠበቅባቸዋል።

አመልካቾች በዲቪ 2023 ለመሳተፍ የሚከፍሉት ምንም ክፍያ የለም። ቀጥታ https://dvprogram.state.gov/ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ። ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎችንም ከዚሁ ገጽ ማግኘት ይችላሉ።