Get Mystery Box with random crypto!

ዘመናዊ እና ቀልጣፋ አገልግሎታችንን ይጠቀሙ። የአገልግሎታችን ተጠቃሚ መሆን ሲፈልጉ የሚከተሉት | Ethiopian passport service

ዘመናዊ እና ቀልጣፋ አገልግሎታችንን ይጠቀሙ።

የአገልግሎታችን ተጠቃሚ መሆን ሲፈልጉ የሚከተሉትን ያከናውኑ፣ ከታች ባስቀመጥናቸው ሊንኮች ወይም ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ፦

❶. ስም እና ስልክዎን ይፃፉልን።

❷. የሚፈልጉትን አገልግሎት ይፃፉልን (የድምፅ መልዕክት ያስቀምጡልን)
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂

⇶. የሚፈልጉት አዲስ ፓስፖርት ማውጣት ከሆነ

የልደት ካርድዎን እና የቀበሌ መታወቂያዎን በጥሩ ሁኔታ ፎቶ አንስተው ወይም ስካን አድርገው ይላኩልን።

⇶ የሚፈልጉት የአገልግሎት ጊዜው ያበቃ ፓስፖርትዎን ማሳደስ ከሆነ፦

የፓስፖርትዎን ኢንፎርሜሽን ያለበትን ገፅ (ፎቶዎ እና ስምዎ ያለበትን የመረጃ ገፅ) በጥሩ ሁኔታ ፎቶ አንስተው ይላኩልን፤ በተጨማሪም ፓስፖርት ሳይዝ ጉርድ ፎቶ ተነስተው ሶፍት ኮፒውን በሚሞሪ ወይም በፍላሽ ተቀብለው ይላኩልን።

.⇶ የሚፈልጉት ከአስራ ስምንት አመት በታች ለሆኑ ልጆችዎ ፓስፖርት ማውጣት ከሆነ፤

⇶የልጅዎን የልደት ካርድ (ከወሳኝ ኩነት) እና የእናት ወይም የአባት የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ወይም የአገልግሎት ጊዜው ያላለቀ ፓስፖርት በጥሩ ሁኔታ ፎቶ አንስተው ይላኩልን

አሳዳጊ ቤተሰብ ከሆኑ ደግሞ፣ ከፍርድ ቤት የአሳዳጊነት የምስክር ደብዳቤ (Evidence letter) በተጨማሪ ማቅረብ ይኖርብዎታል።

⇶ የሚፈልጉት ለጠፋብዎት ፓስፖርት ምትክ ማግኘት ከሆነ፦

የቀበሌ መታወቂያዎን፣ ካለ የጠፋብዎትን ፓስፖርት ኮፒ ከሌለ ደግሞ ፓስፖርት ቁጥሮን እና ከፖሊስ የተፃፈ የማረጋገጫ ደብዳቤ (Police evidence letter) ፎቶ ይላኩልን።

#0910840397 /@Addis012