Get Mystery Box with random crypto!

በሂወት ጉዞህ ላይ መቼም ቢሆን በላብህ ለማደር ጥረት አድርግ የሰው ሸክም እንዳትሆን የሰጠህ ይንቅ | ልብወለዶች፣ መፅሀፎች

በሂወት ጉዞህ ላይ መቼም ቢሆን በላብህ ለማደር ጥረት አድርግ የሰው ሸክም እንዳትሆን የሰጠህ ይንቅሀል ፈጣሪ ካዘነላቸው ውስጥ ተቀባይ ስትሆን የበታች ትሆናለህ ፈጣሪ ሚወደው ሪዝቅ ማለት ከላቡ የሚመገበው ነው የቆሸሹ እጆች የንፁህ ሪዝቆች መገለጫ ናቸው እና አደራህን በሂወት ጉዞህ ላይ የማንም ሸክም እንዳትሆን ተነሳሽ ሁን ስራ ተንቀሳቀስ የሚላክልህ ብር ካለ እሱን ወደ ስራ ለውጠው ነገ ይሄ ጉዳይ ላይቀጥል ይችላል ነገ ሁሌ ሚሰጥህ ሰው ሊሰለችህ ይችላል በሂወት ጉዞህ ላይ ሰጪ እንጂ ተቀባይ ላለመሆን ሞክር !