Get Mystery Box with random crypto!

#አሎ_ሳሙና የፊት ሳሙና ከመግዛታችን በፊት የፊታችንን ቆዳ አይነት ለይተን ማወቅና የሚስማማንን | Etherbal / ኢትኸርባል

#አሎ_ሳሙና

የፊት ሳሙና ከመግዛታችን በፊት የፊታችንን ቆዳ አይነት ለይተን ማወቅና የሚስማማንን ሳሙና መርጠን መጠቀም አለብን።

አምስት የቆዳ አይነቶች አሉ እነዚህም :-

1 Dry skin / ደረቅ ቆዳ
2 Oily skin / ወዛም ቆዳ
3 Normal skin / መደበኛ ቆዳ
4 Combination skin / ድብልቅ ቆዳ
5 Sensitive skin / የሚቆጣ ቆዳ

ሌላው ደግሞ ሳሙናው ከምን አይነት ግብአቶች እንደተዘጋጀ ማወቅ ያስፈልጋል።

የኢትኸርባል ሳሙና የምግብ ጥራት ደረጃን ከሚያሟሉ የአትክልት ዘይቶች የሚመረት እና ቆዳን ለመመገብ እና ለማለስለ የሚረዱ እፀዋቶች(herbs) እና ዕፀ መአዛ(essential oils) የሚጨመርባቸው እንዲሁም ለሁሉም አይነት ቆዳ ተስማሚ ሆነው የተመረተ ነው፡፡

የኢትኸርባል አሎ ሳሙና በመጠቀም የፊት ቆዳ ውበታችንን እንጠብቅ።

#ይዘት ፦ Sunflower oil Soya bean oil Coconut oil Aloe vera gel Castor oil Olive oil Lye Vit E

#ጥቅም ፦

ቆዳን የተፈጥሮ ወዙን ሳይነካ ያፀዳል
ቆዳን ይመገባል
ፊት ላይ ያለን ጥቁረት ያፀዳል
ጭርትና ሌሎች ፈንገሶችን ይከላከላል
ለቁጡ ቆዳ እጅግ ተስማሚ ነው
የፊት ወዝን ያመጣጥናል
ብጉርና ሽፍታን ይከላከላል
የፊት ቆዳን ወብና አንፀባራቂ ያደርጋል
ለሁሉም ቆዳ ዓይነት ተስማሚ ነዉ
ምንም ዓይነት ጉዳት የለውም ወዘተ ...

#አጠቀም፦
ጠዋትና ማታ አረፋውን ፊት ላይ እያሹ በማቆየት በንፁህ ውሃ መታጠብ ነው ።

#አድራሻችን

መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
ቢሮ ቁጥር 201/1

ለበለጠ መረጃ

0960 353333
0960 352235