Get Mystery Box with random crypto!

አዲሱ የኢትኸርባል ምርት #ካስተር_ኮንዲሽኒግ_ሻንፓ ጥቅሙ :- ፀጉርን እና የራስ ቆዳን ያፀዳል | Etherbal / ኢትኸርባል

አዲሱ የኢትኸርባል ምርት
#ካስተር_ኮንዲሽኒግ_ሻንፓ

ጥቅሙ :- ፀጉርን እና የራስ ቆዳን ያፀዳል ፣ የፀጉር መሰባበር ይከላከላል ፣ ተፈጥሯዊ የፀጉር ውበት እና መአዛ ይጨምራል

በ 350ml መጠን የተመረተ

አጠቃቀሙ :- ሻምፖውን በእርጥብ ፀጉር ላይ በመቀባት ንፁህ አራፋ እስኪወጣው ድረስ ቀስ እያሉ ማሸት ከዚያም በውሃ መታጠብ እንዳስፈላጊነቱ መድገም

በአዲስ አበባ አድራሻ
መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
ቢሮ ቁጥር 201/1

ለበለጠ መረጃ

0960 353333
0960 352235

#ኢትኸርባል_ውበትን_ያጎላል።