#JimmaUniversity ጅማ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች የምዝገባ | ከልበዦ
#JimmaUniversity
ጅማ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜን አራዝሟል።
ዩኒቨርሲቲው የተማሪዎቹ ምዝገባ ኅዳር 06 እና 07/2014 ዓ.ም ይከናወናል ማለቱ አይዘነጋም።
ምዝገባው ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
@@ETHELCTRIC@ETHELCTRIC