Get Mystery Box with random crypto!

#መታለፍ_የሌለበት_አንገብጋቢ_ትምህርት #ሙስሊም_ከሆናችሁ_ይሄንን_መልዕክት_በሚገ | ከልበዦ

#መታለፍ_የሌለበት_አንገብጋቢ_ትምህርት

#ሙስሊም_ከሆናችሁ_ይሄንን_መልዕክት_በሚገባ_አንብቡት

وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ

ገሥጽም፤ ግሣጼ ምእመናንን ትጠቅማለችና፡፡ ዛሪያት

#ለምንድን ነው በመስጂድ ውስጥ እየተኛን በፓርቲዎች ላይ ነቃ የምንለው
#ለምንድነው ከአላህ ጋር ማውራት እየከበደን አሉባልታ ወሬዎችን ለማውራት የሚቀለን
#ለምንድነው ለጌታችን የመፅሐፍ መልእክት (የቁርአን መልእክት) ችላ ለማለት እየቀለለን አስቀያሚ መልእክቶችን ለመመለስ የሚቀለን
#አንተ ወይም #አንቺ ይሄንን መልእክት ለጓደኞችህ(ሽ) ታስተላልፈለህ ወይስ ችላ ትለዋለህ
#አላህ_እንዲህ_ብሏል "አንተ እኔን ከጋደኞችህ ፊት ብታስተባብለኝ እኔ አንተን የትንሳኤ ቀን አስተባብልሀለው (ነፍግሀለው)

#እያንዳንዱ_ሙስሊም_አሁኑኑ

?"#አስተግፊሩላህ_ወአቱቡ_ኢለይህ" #3 ጊዜ ይበልና

#ይህንን_መልእክት_በcontact_ላይ_ለሚገኙ_ሙስሊሞች_ያስተላልፉ።

#ኢንሻአላህ በትንሽ ደይቃ ውስጥ በቢሊየን የሚቆጠሩ ሙስሊሞች ይሉት እና የአላህ ቁጣ ይበርድልናል

#እስካሁን_ያለውን_በማንበብህ_ሽ_ያጣሀው_ሽው_ምንም_ነገር_የለም_ስለዚህ_ቀጣዩንም_አንብብ(ቢ)

#የአዛን ጥሪ ስትሰማ(ሚ) ቶሎ ተነስተህ(ሽ) መልስ(ሽ) (ለሰላትም ተቻኮል(ይ)) የስልክህ(ሽ)ን ጥሪ ስትሰማ(ሚ) ለማንሳት እንደምትቻኮለው(ይው)
#ቁርአንን በተመስጦ አንብብ(ቢ) የተላከልህን መልእክት እንደምታነበው(ቢው)
#አላህን ፍራ(ሪ) ሞትን እንደምትፈራው(ሪው)
#ሞትን አስታውስ(ሽ) ስምህን(ሽን) እንደምታስታውሰው(ሽው)

️#አንድ_ሰጋጅ_ምን_ያህል_ደይቃ_ነው_ለሰላት_የሚወስደው?

"#ፈጅር" 4-6 ደቂቃ
"#ዝሁር" 6-8 ደቂቃ
"#አስር" 6-8 ደቂቃ
"#መግሪብ" 5-7 ደቂቃ
"#ኢሻ" 7-10 ደቂቃ

በአጠቃላይ 28-39 ደቂቃ ከ24 ሰአት ውስጥ
እኛ ለአላህ ብለን እምንጠቀመው ሰአት አለን?
80% ሰዎች #ይህንን_መልእክት አያስተላልፉም አንተ ወይም አንቺ ከሚልኩት እንድትሆን(ኚ) አመኛለው


#የቂያማ_ምልክቶች

#ግብረ_ሰዶም
#ሰዎች_ስለሌሎች_አያት_ቅድመ_አያ_ክፋት_እና_ቂም_ማውራት
#ልብሶች አብዛኛውን የሰውነት ክፍል የሚያሳዩ መሆናቸው
#በሰማይ ላይ ብዙም ከዋክብት አይኖሩም
#ትላልቅ ህንፃዎች መብዛት
#የደጃል መምጣት
#የኢማም አህመድ መምጣት
#የኢሳ አለይሂሰላም መውረድ
#የእጁጅ እና መእጁጅ መምጣት
#ፀሀይ በገባች መውጣት( የይቅርታ በር በተዘጋ ጊዜ)
#ከመሬት ውስጥ አንዲት ፍጡር መውጣት እና ትክክለኛ አማኞችላይ ምልክት ማድረጓ
#ለ40 ቀናት ጉም መነሳት እና በዛምክንያትም እውነተኛ አማኞች ምንም እውቀትም ሆነ ስሜት ሳይሰማቸው መሞት
#ከባድ እሳት መነሳት በዛም ብዙ ነገሮች መውደም
#የካአባ መፍረስ
#ቁርአን ከሰውም ልብ ከወረቀትላይ መነሳት
#የጡሩንባ መነፋት በመጀመርያው እንስሳዎች አና ሰዎች መሞት
#በሁለተኛው ሲነፋ የአላህ ፍጥረት በሙሉ እንደገና ይነሳሉ ለፍርድ በአረፈት መሬት ላይ ይሰበሰባሉ።

#ፀሀይ_ወደ_ምድር_በጣም_ትቀርባለች

#️ነብዩ_ሙሀመድ_ሰለላሁ_ዐለይሂወሰም_እንዳሉት" ይህንን ዜና ለአንድ ሰውያደረሰ (#ያስተላለፈ) በፍረዱ ቀን ጀነት ላይ ቦታ ይዘጋጅለታል።

ይህንን መልእክት በስልካችሁ contact ላይ ላሉ ሙስሊሞች በሙሉ ላኩ ይህን መልእክት ችላ ካልከው(ሽው) #የረሱልን_ንግግር አስታውሱ።

#ይህንን_መልእክት ለሌሎች አስተላልፍ(ፊ)

"#ላኢላሀ_ኢላ_አንተ_ሱብሀነከ_ኢኒ_ኩንቱ_ሚነዟሊሚን"

አላህን ከማምለክ ከሚዘናጉት አሏህ ይጠብቀን።

#ይህንን_መልእክት አንዳነበብክ/ሺ ለሁሉም በcontact ላይ ለሚገኝ ሙስሊም አስተላልፍ(ፊ)

#️እባካችሁ_እንዳታቋርጡት

#አላህ_ሁላችንንም_ወደሱ_ይመልሰን፤