Get Mystery Box with random crypto!

አታመንታ! ሁልጊዜም ቆራጥ መሆን አለብህ! የሚያመነታ ሰው በግማሽ ልቡ ፈጣሪና ራሱን ያምናል በግ | ከጥበብ ገበታ📚

አታመንታ!

ሁልጊዜም ቆራጥ መሆን አለብህ! የሚያመነታ ሰው በግማሽ ልቡ ፈጣሪና ራሱን ያምናል በግማሽ ልቡ ሁኔታዎችና ሰዎችን አምኖ ይደገፋል ፤ ሌላውም ሰው እንደርሱ ድክመት እንዳለው ይረሳል ።

አብዛኛው ምድራዊ ምርኩዝ እንደ ሸንበቆ ነው የተደግፈነው መስሎን የሆነ ቀን ሊሰበር ይችላል! ቆራጥ ሰው ግን ያመነበትን ሲያደርግ ሰዎችን ተማምኖ አይደለም ፤ ወዳጄ ከቻልክ ከሰዎች ምንም አጠብቅ!

@eth_tibeb