Get Mystery Box with random crypto!

የአርሰናል ዝውውር እንደሚታወቀው ዛሬ ከሳታት ቆይታ በኋላ የዝውውር መስኮቱ ይዘጋል ክለባችንም በ | ኢትዮ GUNNERS

የአርሰናል ዝውውር
እንደሚታወቀው ዛሬ ከሳታት ቆይታ በኋላ የዝውውር መስኮቱ ይዘጋል ክለባችንም በዝውውሩ በሰፊው ተጫዋቾችን ካስፈረሙ ክለቦች ተርታ አንዱ ነው አሁን ላይም የአስቶን ቪላው ተጫዋች ዳክላስ ልዊዝ ለማስፈረም ከጫፍ ደርስዋል እየተባ ይገኛል የዳክለስ መምጣት ጥቅሙ አንደኛ ጥቅሙ አርሰናል በመሀል ቦታ አስጊ ሁኔታ ላይ መሆኑንን ከጨዋታ ጠዋታ እየተመለከትን መተናል አና በእሌሊ እንደማይዘለቅ ተረድተናል ሉካንጋም ቢሆን ሁሌ ጥሩ ይሆናል ብሎ መደምደም ይከብዳ በእድሜም ትንሽ ስለሆን ስህተት ሊሰራ ይችላል ፓርቴም ቢሆን ለመጎዳት ቅርብ የሆነ ተጫዋች ነው ዳክላስ እድሜው 24 ላይ ስለሆነ ከክለብ ፕሮጀክት ጋርም አብሮ ሚሆድ ተጫዋች ነው ነገር ግን ከሡ በፊት ይመጣል የተባለው ቴሌማንስ እንዴት ሳይመጣ ቀረ ላይመጣ ነገርስ ስሙ ከኛ ጋር በሰፊው ከኛ ጋር ተያይዞ ቀረ አርሰናል ከበፊትም ጀምሮ የንስር አይን ነው ያለው ይባላል ግን ያየውን ተጫዋች ወይ በሌላ ክለብ ይነጠቃል ወይ ሳያስፈርም ይቀራል እሡ ቀድሞ ያየውን ተጫዋች ይነጠቃል በቻ አሁን ያለፈው አልፋዋል እና አርሰናል የዳክላስ ዝውውር ካልጨረሰ እመኑኝ ክለባችን ትልቅ ቀውሱስጥ ይገባል በመሀል ሜዳው በኩል እስካሁን ቶፕ ሲክስ ሚባሉ ክለቦች አልገጠሙን አሁን ግን ከፊታችን ሳምንት ጀምሮ ከዩናይትድ የምንጀምር ይሆናል ጥሩ ሁሉ ለተወዳጁ ክለባችን አርሰናል
@ETH_GUNNERS