Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Arsenal

የቴሌግራም ቻናል አርማ eth_arsenal1 — Ethio Arsenal E
የቴሌግራም ቻናል አርማ eth_arsenal1 — Ethio Arsenal
የሰርጥ አድራሻ: @eth_arsenal1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.69K
የሰርጥ መግለጫ

–The one the only and the best channel of Arsenal Football Club.
–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________
📥 comment :
💬 For advert :

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-03-15 13:54:20
የክለባችን ባለቤት ስታን ክሮንኬ መግለጫ፡ "ይህ ከአርሰናል ጋር ያለን የጉዞ አካል የሆነ ለውጥ ነው፤ወደፊት ብቻ ነው የምንጓዘው ቤተሰባችን ለዚህ ታላቅ ክለብ ያለውን ዘለቄታዊ ቁርጠኝነትም ያረጋግጣል።

የኮቪድ ወረርሽኝ ያስከተለብንን ችግር ካለፍን በኋላ የተረጋጋ የእግርኳስ አስተዳደር መፍጠር ከመቼውም ጊዜ በላይ አስፈላጊ ነው እና አሁን እነዚህን ሃላፊነቶች ለማረጋገጥ ጥሩ የሚባል ጊዜ ነው።

በትልቅ ደረጃ ለዋንጫዎች የሚፋለም ቡድን የመገንባትና በአለም ዙሪያ ያሉ ክለቡን የሚወዱ ደጋፊዎቻችንን ለማነሳሳት የወነው አላማና ግባችን መቼም አይዋዥቅም።

በዳይሬክተራችን ፊል ሃሪስ እገዛ፣ ከአመራር ቡድናችንና በክለባችን ካሉ ምርጥ ሰዎች ጋር በጋራ በመሆን የአርሰናል እግርኳስ ክለብን እሴቶችና ባህሎች ለመገንባት ትልቅ እድል አግኝተናል።"

"SHARE" 
1.5K views10:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ