Get Mystery Box with random crypto!

በሸዋ፣ በጎጃምና በወሎ አማራ ላይ የሚካሄደው ዘመቻ ዋነኛ ዓላማው የአማራ ሕዝብን ሕልውና እና ስነ | Assaye Derbie

በሸዋ፣ በጎጃምና በወሎ አማራ ላይ የሚካሄደው ዘመቻ ዋነኛ ዓላማው የአማራ ሕዝብን ሕልውና እና ስነ ልቦና ማንኮታኮት ሲሆን ሁለተኛው ዓላማ ደግሞ ተረኛው አካል ከተባረረው ኃይል ጋር ተባብሮ በጎንደር አማራ ላይ ሊፈጽም ያሰበውን መጠነ ሰፊ የክሕደት ዘመቻ የማያደናቅፉ ሦስት ዞኖች መፍጠር መቻል ነው።

እናም እልኻለሁ...

የጋራ ጥቃታችንን በወረፋ ማስተናገድ እስካላቆምን ድረስ ዋጋ መክፈላችን ይቀጥላል።