እንደ ዋሱ ያሉ በጋዜጠኛ ሥም የሚጠሩ በቀቀኖች "ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ሐቀኛው እና ጀግናው ጋዜጠኛ በሚል ዘርፍ የዓለም አቀፍ ሽልማት አሸናፊ ሆነ፤" የሚል ዜና የሚያቀርቡበት ቀን ሩቅ አይሆንም። 8.0K viewsAssaye Derbie, 20:24