Get Mystery Box with random crypto!

የንድፍ ውድድር አንደኛ አሸናፊ ኤም ኤ ኢ አማካሪ ብርሀን ባንክ ያሰናዳውን የንድፍ ውድድር አንደ | Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp

የንድፍ ውድድር አንደኛ አሸናፊ
ኤም ኤ ኢ አማካሪ ብርሀን ባንክ ያሰናዳውን የንድፍ ውድድር አንደኛ ወጥቶ አሸንፏል፡፡

አማካሪ ድርጅቱ በ2015 እኤአ በመስራቹና በዋና ስራ አሰኪያጁ በህንጻ ነዳፊው በምስክር አግዘው የተመሰረተ ነው፡፡

የውድድር ህንጻው የሚቆምበት መሬት ስፋት 5400 ካሬ ሜትር ሲሆን የውድድር ዳኞቹም

1 አቶ አለበል ደስታ (ህንጻ ነዳፊ)
2 አቶ ጌታቸው ማንደፍሮ (ህንጻ ነዳፊ)
3 አቶ ኪሩብ ገብረየሱስ (ህንጻ ነዳፊ) እንዲሁም
4 አቶ ኬንሞስ ተስፋዬ (የመዋቅር መሀንዲስ) ነበሩ፡፡

በአጠቃላይ 16 ንድፎች ለውድድር መቅረባቸው ታውቋል፡፡

ምስል ምንጭ ብርሀን ባንክ እና በይነ መረብ

@etconp