Get Mystery Box with random crypto!

ETHIO TECH💡 ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ et_tech1 — ETHIO TECH💡 ቻናል E
የቴሌግራም ቻናል አርማ et_tech1 — ETHIO TECH💡 ቻናል
የሰርጥ አድራሻ: @et_tech1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 374
የሰርጥ መግለጫ

💻ይህ ታዋቂው የ Ethiopian teching Channel ነው
እንደሚታወቀው በቻናላችን ውስጥ ያልተበተኑ እውቀቶች የሉም ከነዚህም መካከል
Hacking
computer engineering
social news
ps3,4
games
new computers
mobiles
software apps
የሌለ የለም
other GROUP @tik_miko
https://t.me/joinchat/WLNs49k3rHH87n6I

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-03 08:43:46 Mathematics formulas

እንዳትሸወዱ አይጠቅመኝም ብላችሁ እንዳታልፉት !! Maths calculations ላይ ይጠቅማችኋል



1. (α+в)²= α²+2αв+в²
2. (α+в)²= (α-в)²+4αв
3. (α-в)²= α²-2αв+в²
4. (α-в)²= (α+в)²-4αв
5. α² + в²= (α+в)² - 2αв.
6. α² + в²= (α-в)² + 2αв.
7. α²-в² =(α + в)(α - в)
8. 2(α² + в²) = (α+ в)² + (α - в)²
9. 4αв = (α + в)² -(α-в)²
10. αв =1. (α + в + ¢)² = α² + в² + ¢² + 2(αв + в¢ + ¢α)
12. (α + в)³ = α³ + 3α²в + 3αв² + в³
13. (α + в)³ = α³ + в³ + 3αв(α + в)
14. (α-в)³=α³-3α²в+3αв²-в³
15. α³ + в³ = (α + в) (α² -αв + в²)
16. α³ + в³ = (α+ в)³ -3αв(α+ в)
17. α³ -в³ = (α -в) (α² + αв + в²)
18. α³ -в³ = (α-в)³ + 3αв(α-в)
ѕιη0° =0
ѕιη30° = 1/2
ѕιη45° = 1/√2
ѕιη60° = √3/2
ѕιη90° = 1
¢σѕ ιѕ σρρσѕιтє σƒ ѕιη
тαη0° = 0
тαη30° = 1/√3
тαη45° = 1
тαη60° = √3
тαη90° = ∞
¢σт ιѕ σρρσѕιтє σƒ тαη
ѕє¢0° = 1
ѕє¢30° = 2/√3
ѕє¢45° = √2
ѕє¢60° = 2
ѕє¢90° = ∞
¢σѕє¢ ιѕ σρρσѕιтє σƒ ѕє¢
2ѕιηα¢σѕв=ѕιη(α+в)+ѕιη(α-в)
2¢σѕαѕιηв=ѕιη(α+в)-ѕιη(α-в)
2¢σѕα¢σѕв=¢σѕ(α+в)+¢σѕ(α-в)
2ѕιηαѕιηв=¢σѕ(α-в)-¢σѕ(α+в)
ѕιη(α+в)=ѕιηα ¢σѕв+ ¢σѕα ѕιηв.
» ¢σѕ(α+в)=¢σѕα ¢σѕв - ѕιηα ѕιηв.
» ѕιη(α-в)=ѕιηα¢σѕв-¢σѕαѕιηв.
» ¢σѕ(α-в)=¢σѕα¢σѕв+ѕιηαѕιηв.
» тαη(α+в)= (тαηα + тαηв)/ (1−тαηαтαηв)
» тαη(α−в)= (тαηα − тαηв) / (1+ тαηαтαηв)
» ¢σт(α+в)= (¢σтα¢σтв −1) / (¢σтα + ¢σтв)
» ¢σт(α−в)= (¢σтα¢σтв + 1) / (¢σтв− ¢σтα)
» ѕιη(α+в)=ѕιηα ¢σѕв+ ¢σѕα ѕιηв.
» ¢σѕ(α+в)=¢σѕα ¢σѕв +ѕιηα ѕιηв.
» ѕιη(α-в)=ѕιηα¢σѕв-¢σѕαѕιηв.
» ¢σѕ(α-в)=¢σѕα¢σѕв+ѕιηαѕιηв.
» тαη(α+в)= (тαηα + тαηв)/ (1−тαηαтαηв)
» тαη(α−в)= (тαηα − тαηв) / (1+ тαηαтαηв)
» ¢σт(α+в)= (¢σтα¢σтв −1) / (¢σтα + ¢σтв)
» ¢σт(α−в)= (¢σтα¢σтв + 1) / (¢σтв− ¢σтα)
α/ѕιηα = в/ѕιηв = ¢/ѕιη¢ = 2я
» α = в ¢σѕ¢ + ¢ ¢σѕв
» в = α ¢σѕ¢ + ¢ ¢σѕα
» ¢ = α ¢σѕв + в ¢σѕα
» ¢σѕα = (в² + ¢²− α²) / 2в¢
» ¢σѕв = (¢² + α²− в²) / 2¢α
» ¢σѕ¢ = (α² + в²− ¢²) / 2¢α
» Δ = αв¢/4я
» ѕιηΘ = 0 тнєη,Θ = ηΠ
» ѕιηΘ = 1 тнєη,Θ = (4η + 1)Π/2
» ѕιηΘ =−1 тнєη,Θ = (4η− 1)Π/2
» ѕιηΘ = ѕιηα тнєη,Θ = ηΠ (−1)^ηα

1. ѕιη2α = 2ѕιηα¢σѕα
2. ¢σѕ2α = ¢σѕ²α − ѕιη²α
3. ¢σѕ2α = 2¢σѕ²α − 1
4. ¢σѕ2α = 1 − ѕιη²α
5. 2ѕιη²α = 1 − ¢σѕ2α
6. 1 + ѕιη2α = (ѕιηα + ¢σѕα)²
7. 1 − ѕιη2α = (ѕιηα − ¢σѕα)²
8. тαη2α = 2тαηα / (1 − тαη²α)
9. ѕιη2α = 2тαηα / (1 + тαη²α)
10. ¢σѕ2α = (1 − тαη²α) / (1 + тαη²α)
11. 4ѕιη³α = 3ѕιηα − ѕιη3α
12. 4¢σѕ³α = 3¢σѕα + ¢σѕ3α

» ѕιη²Θ+¢σѕ²Θ=1
» ѕє¢²Θ-тαη²Θ=1
» ¢σѕє¢²Θ-¢σт²Θ=1
» ѕιηΘ=1/¢σѕє¢Θ
» ¢σѕє¢Θ=1/ѕιηΘ
» ¢σѕΘ=1/ѕє¢Θ
» ѕє¢Θ=1/¢σѕΘ
» тαηΘ=1/¢σтΘ
» ¢σтΘ=1/тαηΘ
» тαηΘ=ѕιηΘ/¢σѕΘ


____
| @ET_Tech1 |
| @et_tech1 |
———————
117 views3:06 ●━━━━━━─────── 5:00 ⇆ㅤㅤ ㅤ ㅤ◁ㅤㅤ❚❚ㅤㅤ▷ㅤㅤㅤㅤ , 05:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 08:43:46 የስልካችንን ባትሪ እድሜ እንዴት ማርዘም
እንችላለን የሚለውን ነው ተከታተሉን።

. በመጀመሪያ #ባትሪዎን በጣም የሚመጠውን አፕ ለይቶ ማወቅና uninstall ማድረግ።

. e-mail, Twitter, Instagram, messenger....የመሣሰሉትን ከፍቶ አለመተው

. Bluetooth, WiFi, GPS
እነዚህን በስልክዎ ሲጠቀሙ ስልክዎ ሁልጊዜ search ስለሚያደርግ ባትሪዎን ይገሉታል።
በተለይ GPS ለብዙ ሰአት መጠቀም ከሁሉም የበለጠ አደገኛ ነው።

. ስልክዎን በማይጠቀሙበት ጊዜ ultra power saving የሚለውን ማብራት ስልክዎ ስልክ ከመደወልና ሜሴጅ ከመቀበል በቀር ሌላ አገልግሎት እንዳይሰጥ ስለሚያደርግ #ባትሪዎን ለረጅም ሰአት መጠቀም ይችላሉ።

. background process የሚያደርጉ አፖችን ማስቆም።

. animated የሆነ wallpaper አይጠቀሙ።

. የስልክዎን brightness ይቀንሱ።

. ያሉበት ቦታ ኔትወርክ በደንብ የሌለበት ከሆነ ስልክዎት የሚበቃውን ያህል signal strength ለማግኘት በሚያደርገው ጥረት የስልክዎ ባትሪ ቶሎ ያልቃል።

. ስልክዎ ላይ ሙሉ ቀን ሙጭጭ አይበሉ።

. ኦርጅናል #ባትሪ ይጠቀሙ።

. battery case መግዛት የሚችሉ ከሆነ ይጠቀሙ።

. የስልክዎ የቻርጅ መጠን ከ 40-90% ቢሆን የተሻለ ነው።

ስልኮ 100% እስኪሆን ቻርጅ አለማድረግ ከ40% በታችም ሲሆን አለመጠቀም መልካም ነው።
እነዚህን መፍትሄዎች ተግብረውም ለውጥ ከሌለው ባትሪ ይቀይሩ ወይም ችግሩ የ power ic ሊሆን ስለሚችል ለባለሙያ ያሳዩት።

════❁✿❁ ═══════ ▩ . @Et_tech1
▩ . @Et_tech1
▩ . @Et_tech1
▩ . @Et_tech1
▩ . @Et_tech1
▩ . @Et_tech1

══════❁✿❁═════
81 views3:06 ●━━━━━━─────── 5:00 ⇆ㅤㅤ ㅤ ㅤ◁ㅤㅤ❚❚ㅤㅤ▷ㅤㅤㅤㅤ , 05:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 08:43:45 #በኢ_ሜይል አካውንቶች ላይ የሚቃጡ የመረጃ ጥቃቶች ምን ዓይነት ናቸው?

እንዴትስ_መከላከል_እንችላለን ?

ፊሺንግ
#Phishing አንዱ የሳይበር ጥቃት ዓይነት ሲሆን የኢ-ሜይል አድራሻችንን መሠረት በማድረግ ለሚፈፀም የጥቃት ዓይነት የተሰጠ ሙያዊ ቃል ነው፡፡

የፊሺንግ ጥቃት ወንጀለኞች ግላዊ የሆኑ መረጃዎቻችንን ለመስረቅ ወይም ላልተገባ ዓላማ ለማዋል የሚጠቀሙበት የማጭበርበሪያ መንገድ ነው፡፡

ለምሣሌ የባንክ የሒሳብ ቁጥራችንን ወይም የይለፍ-ቃሎቻችንን ለመመንተፍ በኢ-ሜይል አድራሻችን የሚላኩ የማደናገሪያ መልዕክቶች ናቸው፡፡

በኢ-ሜይል አድራሻ የሚላኩ የፊሺንግ መልዕክቶች ለተጠቃሚዎች እውነተኛ የሚመስሉ፤ ተጠቃሚውን ከተለያየ ዓይነት የጥቃት ሥጋት ለመጠበቅ ወይም ለመርዳት እንደሆነ የሚገልፁ እና አንዳንድ ጊዜም ተጠቃሚዎች ሎተሪ ወይም ነጻ የትምህርት ዕድል አሸናፊ እንደሆኑ የሚያበስሩ በመምሰል የማታለል ዓላማ ያላቸው ይዘቶች ናቸው

የመረጃ መንታፊዎቹ ያዘጋጁትን አገናኝ
#Link ተጠቃሚዎች እንዲከፍቱ በማግባባት እውነተኛ የዕድሉ አሸናፊ መሆናቸውን ለማረጋገጥ በሚመስል አግባብ አካውንታቸውን እና ምስጢራዊ የይለፍ-ቃል እንዲያስገቡ በመጠየቅ ጥቃት ለማድረስ የሚጠቀሙበት ዘዴ ነው፡፡

የፊሺንግ ጥቃት ፈጻሚዎች ዋና ዓላማ የግለሰቦችን የባንክ ቁጥር ለመመንተፍ ወይም ግላዊ መረጃዎችን ለሌሎች አሳልፎ ለመሸጥ በማቀድ የሚፈጸም ህገ-ወጥ ተግባር ነው፡፡

የፊሺንግ ጥቃትን ለመከላከል ሊወሰዱ የሚገቡ ጥንቃቄዎች

የርዕሰ ጉዳዩ ትክክለኛነት መረጋገጥ
/Subject Line and Tone/
#አብዛኛውን ጊዜ ከምንጠቀምባቸው ባንኮች ወይም የፋይናንስ ተቋማት የተላኩ የሚመስሉ የፊሺንግ መዝባሪዎች መልዕክቶች በኢ-ሜይል አድራሻዎቻችን ተልከው እናገኛለን፡፡

በዚህ ወቅት መልዕክቶቹን ከመክፈታችን በፊት ትክክለኛ አድራሻ መሆኑን ወደ ባንኮቹ ወይም ፋይናንስ ተቋማቱ በመደወል ልናረጋግጥ ይገባል፡፡ አንዳንድ የመልዕክት አድራሻዎች የትክክለኞቹን የፋይናንስ ተቋማት ስያሜ በተወሰነ ፊደል ለውጥ በማድረግ በቀላሉ ለማታለል የሚሞክሩ ናቸው፡፡

አባሪ /Attachments/
#የፊሺንግ ጥቃት ፈጻሚዎች ኢ-ሜይል አካውንታችንን ለመስረቅ የኛን ትኩረት የሚስቡ አባሪ ፋይሎችን የሚልኩልን ሲሆን ፋይሎቹን በምንከፍታቸው ጊዜ የተላኩልን መልዕክቶች ለህገወጥ ተግባር ሆን ተብለው የተሰሩ ማጥመጃዎች በመሆናቸው ኮምፒውተራችንን ለጉዳት ያጋልጣሉ፡፡ በመሆኑም ሁሉም አባሪዎች ጠቃሚ መረጃዎች ናቸው ብሎ ማሰብ ተገቢ አለመሆኑንና የሚላክልንን መልዕክት ከምናውቀው ትክክለኛ አካል የተላከ መሆኑን መረጋገጥ ተገቢ ነው፡፡

አገናኝ /Link/
#ሁልጊዜም በኢ-ሜይል ለሚላኩ አገናኞችን በምንከፍትበት ወቅት ተገቢውን ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል፡፡ የተላኩልን ሊንኮች ትክክለኝነታቸውን ለማረጋገጥ ሊንኩን በቀጥታ በድረ-ገጽ ላይ በመተየብ እውነተኛ መሆኑን ማረጋገጥ ተገቢ ነው፡፡ አንዳንድ የፊሺንግ ሊንኮች “Click here”፣ “Preview document” ወይም “Sign In” የሚሉ እንድንከፍት የሚጋብዙ ቃላትን ይጠቀማሉ፡፡

ስልክ ቁጥሮች
/Phone Numbers/
#በኢ_ሜይል የሚላኩ የማረጋገጫ ስልክ ቁጥሮችን መጠራጠር ተገቢ ነው፡፡ የተላከልን ስልክ ቁጥሩ ትክክለኛነቱን ከባንክ ደብተር ላይ ከሚገኝ አድራሻ በመውሰድ ደውለን ልናረጋግጥ ይገባል፡፡ አለ በለዚያ በኢ-ሜይል የቀረበልንን መልዕክት በኢ-ሜይል አድራሻችን በተላከ ስልክ ቁጥር ትክክለኛ መሆኑን ለማረጋገጥ ከደወልን አጥፊዎች አስቀድመው ያዘጋጁት ቁጥር ከሆነ በሚፈልጉት መንገድ መረጃ በመስጠት ለጥቃት ልንጋለጥ ስለምንችል ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል፡፡

════❁✿❁ ═══════ ▩ . @Et_tech1
▩ . @Et_tech1
▩ . @Et_tech1
▩ . @Et_tech1
▩ . @Et_tech1
▩ . @Et_tech1

══════❁✿❁═════
75 views3:06 ●━━━━━━─────── 5:00 ⇆ㅤㅤ ㅤ ㅤ◁ㅤㅤ❚❚ㅤㅤ▷ㅤㅤㅤㅤ , 05:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 08:43:45
KING STAR 99HD PRIME ካላቹ GM SCREEN መጠቀም ትችላላቹ።

ለምሳሌ ቤት ዉስጥ ብዙ ጊዜ አንዱ ሰዉ ዜና ማየት ቢፈልግ እና ሌላኛው ሰዉ ደሞ KANA ማየት ቢፈልግ አንዱን በTV አንዱን ደሞ በስልካቹ መመልከት ትችላላቹ ከላይ ፎቶ ላይ እንደምታዩት ማለት ነዉ ከዛ በተጨማሪም ስልካቹን እንደ ሪሞት,ፋይንደር መጠቀም ትችላላቹ።

የሚሰራው በተመሳሳይ ፍሪኪዌንሲ የሚገቡ ቻናሎች ላይ ብቻ ነወ።

ከላይ ታገኙታላቹ አፕሊኬሽኑን።
════❁✿❁ ═══════ ▩ . @Et_tech1
▩ . @Et_tech1
▩ . @Et_tech1
▩ . @Et_tech1
▩ . @Et_tech1
▩ . @Et_tech1

══════❁✿❁═════
68 views3:06 ●━━━━━━─────── 5:00 ⇆ㅤㅤ ㅤ ㅤ◁ㅤㅤ❚❚ㅤㅤ▷ㅤㅤㅤㅤ , 05:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 08:43:45 G-MScreen Apk.

════❁✿❁ ═══════ ▩ . @Et_tech1
▩ . @Et_tech1
▩ . @Et_tech1
▩ . @Et_tech1
▩ . @Et_tech1
▩ . @Et_tech1

══════❁✿❁═════
68 views3:06 ●━━━━━━─────── 5:00 ⇆ㅤㅤ ㅤ ㅤ◁ㅤㅤ❚❚ㅤㅤ▷ㅤㅤㅤㅤ , 05:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 08:43:45 በሞባይል ስልክ የምንለዋወጣቸው ቴክስት ሜሴጆች እነዴት መደበቅ እንደሚቻል ልጠቁማችሁ

በሞባይል ስልካችን የምንለዋወጣቸው ቴክስት መልዕክቶች ሌላ ሰው እንዲያይብን አንፈልግም ፡፡ ምክንያቱም ሁላችንም የራሳችን ሚስጥር ስላለን፡፡

ስለዚህ የምንለዋወጣቸው ቴክስት ሜሴጆች ሌላ ሰው እንዳያይብን እንዴት በደበቅ እንደምንችል ልንገራችሁ፡፡

➩1ኛ SMS Lock app የሚል አፕሊኬሽን ከፕሌይስቶር ላይ ዳውንሎድ ማድረግ፡፡

➩2ኛ አፕሊኬሽኑ ዳውንሎድ አድርጎ ሲጨርስ አስነሱት፣

➩3ኛ አፕሊኬሽኑ ከተነሳ በኋላ ለቴክስት የምትጠቀሙዋቸው ዝርዝር የሜሴጅ አፖች ይመጣሉ፡፡

አፕሊኬሽኑ አናት ላይ ክብ በተን ታገኛላችሁ፡፡ ከዚህ ክብ በተን ስር “ Tab above to Enable Lock” የሚል ፁሁፍ ታገኛላችሁ፡፡ ስለዚህ ክብ በተኑን ታፕ(ክሊክ) ማድረግ፣

➩4ኛ ክብ በተኑን ታፕ(ክሊክ) ስታደርጉ ፓስዎርድ በፓተርን መልክ እንድታስገቡ ይጠይቃችኋል፡፡ ስለዚህ የፈለጋችሁትን ፓስዎርድ በፓተርን መልክ ታስገባላችሁ፡፡

በቃ፡፡አለቀ፡፡ ካሁን በኋላ በሞባይል ስልካችሁ የምትለዋወጧቸው ቴክስት መልዕክቶች ከናንተ ውጪ ሌላ ሰው ማየት አይችልም።
════❁✿❁ ════

አዲሱን ብዙ መረጃዎችን የያዘዉን ቦታችንን ለማግኘት
https://t.me/miko59
https://t.me/Et_tech1

#ሁሌም_ከኛ_ጋ_ወደ_ፊት
══════❁✿❁════
▩ . @Et_tech1
▩ . @Et_tech1
▩ . @Et_tech1
▩ . @Et_tech1
▩ . @Et_tech1
▩ . @Et_tech1

══════❁✿❁═════
🅣🅔🅒🅝🅞🅛🅞🅖🅨
68 views3:06 ●━━━━━━─────── 5:00 ⇆ㅤㅤ ㅤ ㅤ◁ㅤㅤ❚❚ㅤㅤ▷ㅤㅤㅤㅤ , 05:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 08:43:45 #Tech_Fact

ከኮምፒተራችን ላይ #ምናጠፋቸው ፋይሎች ወዴት ነው #የሚሄዱት ?

#ኮምፒተራችን ምንም ነገር አያጠፋም። ያጠፋነው የሚመስለን ፋይል ሁሉ እዛው #ሀርድ_ዲስካችን ላይ ነው ሚቀመጠው !

#ፋይል አጠፋን የምንለው የፋይላችን #መኖር ሲነግረን የነበረን (Pointer የሚባል ዳታ) ጠቋሚው (Pointer), እንዲጠፋ የፈለግነውን ፋይል #መጠቆሙን እንዲያቆምና ወደ ሌላ አዲስ #አድራሻ እንዲጠቁም ስለምናደረገው ነው!

#የጠፋብንን ፋይል መመለስ #የሚቻለውም ፋይሉ ተቀምጦበት የነበረው ቦታ ላይ #ኮምፒተሩ መልሶ ሌላ #ፋይል እስካላስቀመጠበት ሲሆን፣ ምስጢር ነክ የሆኑ #ፋይሎችን የያዙ ኮምፒተሮች #ፎርማት ከማረግ ሰባብሮ #ከጥቅም ውጪ ማድረግ የሚመከረውም በዚህ ምክንያት ነው!

════❁✿❁ ═══════ ▩ . @Et_tech1
▩ . @Et_tech1
▩ . @Et_tech1
▩ . @Et_tech1
▩ . @Et_tech1
▩ . @Et_tech1

══════❁✿❁═════
79 views3:06 ●━━━━━━─────── 5:00 ⇆ㅤㅤ ㅤ ㅤ◁ㅤㅤ❚❚ㅤㅤ▷ㅤㅤㅤㅤ , 05:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 11:36:03 የስልክ ሙቀት መጨመር

ስልካችን ለምን ይሞቃል?

የስልካችን ውስጣዊ የሙቀት መጠን(Temperature) በአካባቢው ላይ ባለው የአየር ሁኔታ ይወሰናል።ስልካችን በጣም ከሞቀ፤የተለያዩ ችግሮችን ያስከትላል ልክ የባትሪ መጠን በፍጥነት እንደመቀነስ፣እኛ ሳንፈልግ ስልካችን shutdown ያረጋል እና የስልካችን ሲፒዩ(centeral processing unit-CPU) እስከ መቅለጥ ያደርሰዋል።እና ስልካችን በሙቀት ምክንያት እሩሱ shutdown ካረገ ቡኃላ ድጋሚ ያለመክፈት ሰፊ እድል አለው።

ስልካችን ከተገቢው የሙቀት መጠን በላይ እንዲሆን የሚያደርጉ ብዙ ምክንያቶች አሉ።ከእነሱም ውስጥም ጥቂቶቹን እንይ

የተጠቀምናቸው አፖች ሳንዘጋቸው መተው ማለትም Recent App አለማጥፋት

ስልካችን ላይ የምናሳልፈው ጊዜ፤ስልካችንን ለብዙ ሰዓት ምንጠቀም ከሆነ የስልኩ ባትሪ መስራት ካለበት በላይ ይሰራል።ይህም አንዱ የስልካችን ሙቀት እንዲጨምር ያረጋል።

ሌላኛው ደግሞ ቻርጅ የማድረግ ልምዳችን ነው።ለምሳሌ ስልካችን 100% ከሆነ በኃላ እንኳን አለመንቀል ወይም overcharging።

ምክንያቶቹን እና የሚያስከትለውን ጉዳት ካየን መፍትሄዎችንም ማውቅ አለበን።የስልካችን የሙቀት መጠን መጨመር ለማቆም ከሚረዱን መንገዶች ውስጥ

ስልካችንን ከቀጥታ የፀሃይ ብርሃን መከላከል!

Recent Apps ማጥፋት

የስልካችንን ብራይትነስ(brightness) መቀነስ

ስልካችን በሚሞቅ ጊዜ የስልኩን ከቨር ማውለቅ

ela tech

   |  - @JOSIE_Tech - |  
101 viewsᴍɪᴋᴏ, 08:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 11:35:09 ለኮምፒውተር ቫይረስ ጥቃት መጋለጥዎን እንዴት ማወቅ ይችላሉ?

ስራዎችን ስናከናዉን የኮምፒዉተራችን ቀርፋፋ መሆን ፣ የተለያዩ አፕሊኬሽኖች አገልግሎት መቋረጥ እና የኮምፒዉተራችን በድንገት ስራ ማቆም አንዳንድ ጊዜ በቫይረስ የመጠቃታችን ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡ ነገርግን እነዚህ ምልክቶች ብቻ ሁል ጊዜ በቫይረስ ለመጠቃታችን ማረጋገጫ አይሆኑም፡፡
በመሆኑም የእርስዎ ኮምፒውተር የቫይረስ ጥቃት ሰለባ መሆኑን ለማወቅ ከታች የተዘረዘሩ ምልክቶች በኮምፒዉተርዎ ሊስተዋሉ ይችላሉ፡-

. ድንገተኛ የሆነ የአገልግሎት መቋረጥ፡ ከዚህ ቀደም ድንገተኛ የሆነ የአገልግሎት መቆራረጥ አጋጥሞዎት በተደጋጋሚ ሰማያዊ ቀለም ያለው ገጽታ የሚያሳይ ከሆነ ኮምፒውተርዎ አደጋ ላይ መውደቁን ጠቋሚ ነው፡፡

. የኮምፒውተር ስርዓት ማዝገም /Slow System/፡ በሲስተምዎ ላይ ብዙ ቦታ የማይፈልጉ መተግበሪያዎችን(applications)ሳይጠቀሙ የኮምፒውተር ስርዓቱ ዝግ ማለት ካሳየ የኮምፒውተርዎ ስርዓት በቫይረስ መጠቃትን ሊያመለክት ይችላል።

. ከልክ ያለፈ የሃርድ ድራይቭ እንቅስቃሴ( Excessive Hard Drive Activity) ምንም እንኳን ኮምፒተርዎ ስራ እየሰራ ባይሆንም ጥቂት የማይባሉ የሃርድ ድራይቭ እንቅስቃሴን ካስተዋሉ ይህ ምናልባትም በቫይረስ ስለመጠቃትዎ የማስጠንቀቂያ ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡

. ያልተለመዱ የዊንዶው ምልክቶች ሲስተዋሉ፡ ኮምፒውተርዎን በሚከፍቱበት ወቅት እንግዳ የሆኑ ነገሮች ብቅ ካሉ እና በተለይ በኮምፒተርዎ ላይ የተለያዩ ድራይቭዎች /drive/ ከጠፉ ችግር መፈጠሩን አመላካች ነው፡፡

. ልዩ መልእክቶች፡ በተለያዩ መልእክቶች ወደ እርስዎ የመልእክት መለዋወጫዎች ሲገቡ እና ፋይሎችን በሚከፍቱበት ጊዜ ካልተከፈተ የተፈጠረ ችግር አለ ማለት ነው፡፡

. መጥፎ የፕሮግራም እንቅስቃሴ፡- ፕሮግራሞችዎ ከጠፉ ፣ ከተበላሹ ፣ ወይም ያለ እርስዎ ፍቃድ እራሳቸውን በራሳቸው መክፈት ከጀመሩ ፣ እንዲሁም ያለ እርስዎ ትእዛዝ ኢንተርኔት ለመድረስ እየሞከሩ መሆኑን የሚገልጽ ማሳሰቢያ ከደረሰዎ ይህም የቫይረስ ሰለባ መሆንዎን ጠቋሚ ነው፡፡

. የዘፈቀደ አውታረ-መረብ እንቅስቃሴ /Random Network Activity/ ምንም ጉልህ የሆኑ ፕሮግራሞችን ወደስራ ሳያስገቡ አልያም ከፍተኛ የበይነ-መረብ ዳታን በማይጠቀሙበት ጊዜ የእርስዎ ራውተር በቋሚነት ብልጭ ድርግም የሚል ምልክት የሚያሳይ ከሆነ ፣ የሆነ ችግር መፈጠሩን አመላካች ነው፡፡

. የተሳሳቱ የኢ-ሜይል መልእክቶች፡- እርስዎ ለማንም ኢ-ሜይል ባይልኩም ከእርስዎ የኢ-ሜይል አድራሻ ለእርስዎ ኢ-ሜይል መልእክት ከደረስዎ የእርስዎ ስርዓተ ኮምፒውተር ተጥሷል (ወይም የኢ-ሜይል የይለፍ ቃልዎ እንደተሰረቀ የሚያሳይ ጠንካራ ማስረጃ ነው)

. የአይፒ አድራሻዎ በበይነ-መረብ ፕሮቶኮል አድራሻ በጥቁር መዝገብ ከተቀመጠ/Blacklisted IP Address/ የእርስዎ የአይፒ አድራሻ በጥቁር መዝገብ መያዙን የሚገልጽ ማስታወቂያ ከደረሰዎት ኮምፒተርዎ በጥሩ ሁኔታ ላይ አለመሆኑን የሚያሳይ ምልክት፡፡

. ያልተጠበቀ የፀረ-ቫይረስ አገልግሎት መቆም፡- ብዙ ተንኮል-አዘል ሶፍትዌር /malware/ ፕሮግራሞች ፀረ-ቫይረስ አገልግሎት የማስተጓጎል ወይም ከጥቅም ውጪ የማድረግ ተልእኮ በመያዝ የተቀየሱ ናቸው፡፡ ስለሆነም የፀረ-ቫይረስ ስርዓትዎ በድንገት የማይሠራ ከሆነ የኮምፒውተር ስርዓቱ ትልቅ ችግር ላይ መውደቁን የሚያሳይ በመሆኑ የመፍትሄ እርምጃዎችን መውሰድ የግድ ይላል፡፡

ela tech

   |  - @JOSIE_Tech - |  
55 viewsᴍɪᴋᴏ, 08:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 11:33:22 Trust Wallet
44 viewsᴍɪᴋᴏ, 08:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ