Get Mystery Box with random crypto!

የኢ.ስ.ሳ.ሶ የክረምት የህዋ ስልጠና 2013 ESSS Summer School 2021 | Ethiopian Space Science Society Hawassa Branch

የኢ.ስ.ሳ.ሶ የክረምት የህዋ ስልጠና 2013
ESSS Summer School 2021

ከነኀሴ 07 እስከ 22 ፣ በሳምንት ሁለት ቀን
ቅዳሜና እሁድ 5 ኪሎ አአ ዩኒቨርሲቲ
————————————-
በአካል ለመመዝገብ እስከ ሃምሌ 23
ከሰኞ እስከ አርብ በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30 -11፡00 ሰዓት ድረስ የህዋ ሳይንስ ለእርስዎ ምን ማለት ነው ፣ ምን ዓይነት ስሜት ይሰጠዎታል? በሚል ርዕስ ከ150 ቃላት ያልበለጠ ጽሁፍ በአማርኛ ወይም በእንግሊዘኛ በመፃፍ ኢ.ስ.ሳ.ሶ ጽህፈት ቤት ማስገባት
———————————————
ኦንላይን ለመመዝገብ እስከ ሃምሌ 23
ይህንን ሊንክ ይጫኑ ወይንም QR ኮዱን ስካን ያድርጉ
http://shorturl.at/fkuMQ