Get Mystery Box with random crypto!

የጁሙዓ ቀን ......ፀሃይ ከውጣችባቸው ቀናት ሁሉ በላጩ ቀን የጁሙዓ ቀን ነው። በውስጧ አን | 📖//እስላሚክ⚡️⚡️TŰB€//📖

የጁሙዓ ቀን

......ፀሃይ ከውጣችባቸው ቀናት ሁሉ በላጩ ቀን የጁሙዓ ቀን ነው። በውስጧ አንዲት ሰዓት አለች በዚያች ወቅት አንድ የአላህ ባሪያ ዱዓእ ያደረገ እንደሆነ ምላሽ አይከለከልም።

ሰለዋት አንርሳ

አላሁመ ሰሊ አላ ነብይና ሙሀመድ ዋአላ አሊ ሙሀመድ ከማ ሰለይታ አላ ኢብራሂም ዋአላ አሊ ኢብራሂም ኢነከ ሀሚዱ መጅድ!

@ESLAMIK_TUBE||እስላሚክ TUBE