Get Mystery Box with random crypto!

«ሶላትህ እንድትጠቅምህ ከፈለግክ፤ 'ምናልባትም ከዚህች ውጭ ላልሰግድ እችላለሁ!' ብለህ አስብ።» | 📖//እስላሚክ⚡️⚡️TŰB€//📖

«ሶላትህ እንድትጠቅምህ ከፈለግክ፤ "ምናልባትም ከዚህች ውጭ ላልሰግድ እችላለሁ!" ብለህ አስብ።»

‏ ‏الموت بالآجال وليس بالأمراض
ሞት በቀነ ገደብ እንጂ በህመም አይደለም።
كم من صحيح مات من غير علة وكم من مريض عاش حينا من الدهر..!!
ስንትና ስንት ጤነኛ በሽታ ሳይኖርበት ሞቷል! ስንትና ስንት ታማሚ ለረጅም ጊዜ ኖሯል!

قال معاذ بن جبل -رحمه الله- :
ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል እንዲህ ይላል፦

يا بُنيَّ ، إذا صلَّيت صلاةً، فصلِّ صلاة مودِّعٍ :
- لا تظنُّ أنَّك تعود إليها أبدًا ،
ልጄ ሆይ! ሶላትን በሰግድክ ጊዜ የመሰነባበቻ ሶላት አድርገህ ስገድ። ወደርሷ ዳግም የምትመለስ አድርገህ በጭራሽ አታስብ።
- واعلم يا بنيَّ أنَّ المؤمن يموت بين حسنتين :
• حسنةٍ قدَّمها ،
• وحسنةٍ أخَّرها ".
ልጄ ሆይ እወቅ! ሙእሚን በሁለት ሐሰናዎች መካከል ነው የሚሞተው። ባስቀደማት ሐሰና (መልካም ሥራ)ና ባዘገያት!ተ

.
حلية الأولياء ( ٢٣٣ / ١ )