Get Mystery Box with random crypto!

ጥያቄ በረሃ ላይ መኪና እያሽከረከራችሁ ነው፣ ደክሞዋችኋል ውሀ ጠምቷችኋል ተርባችኋል....ከዚያ | 📖//እስላሚክ⚡️⚡️TŰB€//📖

ጥያቄ በረሃ ላይ መኪና እያሽከረከራችሁ ነው፣ ደክሞዋችኋል ውሀ ጠምቷችኋል ተርባችኋል....ከዚያም መንገዳችሁ ላይ 3 በሮች መጡ

1ኛው በር ቀዝቃዛ መጠጦች እና ሀይቅ አለ
2ተኛው ምርጥ አልጋ እና ቆንጆ እንቅልፍ አለ
3ተኛው ቆጥራችሁ የማትጨርሱት የገንዘብ ክምችት አለ

የመጀመሪያ የምትከፍቱት የትኛውን በር ነው?

#መልሳችሁን comment ላይ