Get Mystery Box with random crypto!

“እግዚአብሔር፣ ለሚወዱትና እንደ ሐሳቡ ለተጠሩት፣ ነገር ሁሉ #ተያይዞ ለበጎ እንዲሠራ እንደሚያደር | ኤሽታኦል

“እግዚአብሔር፣ ለሚወዱትና እንደ ሐሳቡ ለተጠሩት፣ ነገር ሁሉ #ተያይዞ ለበጎ እንዲሠራ እንደሚያደርግላቸው እናውቃለን።”
— ሮሜ 8፥28 (አዲሱ መ.ት)


ዛሬ ሒሳብ ላስተምራችሁ ነው።

በሒሳብ #negative ሲባዛ #negative #positive ነው።

Negative ሲባዛ positive ሲባዛ positive ሲባዛ negative ሲባዛ positive ሲባዛ negative ሲባዛpositive ሲባዛ negative ሲባዛ positive ሲባዛ negativeሲባዛ positive ሲባዛ negative
#Positive ነው::


ክፉውም በጎውም ተያይዞ ለበጎ ማለት እንደዚህ ነው። እንደ ቁጥሩ መልሱ positive እንደሆነው።