Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ለናንተ ይሁን ያለፈውን 9 ወር በ ኢትዮጰያ ማሪታይም አካዳሚ የ Marine engineer ወ | ኤሽታኦል

ሰላም ለናንተ ይሁን ያለፈውን 9 ወር በ ኢትዮጰያ ማሪታይም አካዳሚ የ Marine engineer ወይም የመርከበኝነት ስልጠና በባህር ዳር ከተማ ስወስድ ቆይቼ እግዚአብሔር ፈቅዶ ዛሬ ግንቦት 24 2014 እመረቃለሁ። ያለፈውን 9 ወር በብዙ ከጎኔ የነበረውን የረዳኝን እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ።