Get Mystery Box with random crypto!

የመሬት መንቀጥቀጥ ዛሬ ጠዋት 1:13 በመቀሌ፣ በአዲግራት 1:14፣ በውቅሮ 1:15 ላይ እንዲሁም | ትንቢተ ኢሳይያስ 49

የመሬት መንቀጥቀጥ
ዛሬ ጠዋት 1:13 በመቀሌ፣ በአዲግራት 1:14፣ በውቅሮ 1:15 ላይ እንዲሁም በየመን እና በኤርትራ ከ4.5-4.7 ሬክተር ስኬል ያዝመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን Volcano discovery አስነብቧል።