Get Mystery Box with random crypto!

የሩሲያው ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በአፍሪካ ያደረጉት ጉብኝት አውሮፓ ኅብረት ከኢትዮጵያ | Adey Drama - አደይ ድራማ

የሩሲያው ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በአፍሪካ ያደረጉት ጉብኝት አውሮፓ ኅብረት ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር እንደገና ግንኙነት ለመጀመር ዘገምተኛ መሆኑ አንዳንድ የአውሮፓ መንግሥታትን እንዳሳሰባቸው ፖለቲኮ አስነብቧል።

የሩሲያ በኢትዮጵያ ያሰበቻቸውን እንቅስቃሴዎች የታዘቡት ጀርመን፣ ጣሊያን፣ ፈረንሳይና ሆላንድ ለኢትዮጵያ ጠቀም ያለ የገንዘብ ድጋፍ እንዲለቀቅላት መወትወት መጀመራቸውን ዘገባው ጠቁሟል።አውሮፓዊያን የኢትዮጵያ ጦርነት በሰላም በሚፈታበት አግባብ ላይ ተመሳሳይ አቋም የላቸውም።

@Esatethiopiantv
@Esatethiopiantv