Get Mystery Box with random crypto!

#AddisAbaba የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ የማውጣት ስነስርዓት ወደ ዓርብ ተሻገረ። የአዲስ አ | Adey Drama - አደይ ድራማ

#AddisAbaba

የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ የማውጣት ስነስርዓት ወደ ዓርብ ተሻገረ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ14ኛ ዙር የጋራ መኖርያ ቤቶች እጣ አወጣጥ ስነስርዓት ነገ ሰኔ 30 ቀን 2014 ዓ/ም እንደሚካሄድ ገልጾ ነበር።

ነገር ግን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጠራው ስብሰባ ምክንያት የእጣ አወጣጥ ስነስርዓቱ ወደ ዓርብ ሃምሌ 1 ቀን 2014 የተዛወረ መሆኑን አስተዳደሩ አሳውቋል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፥ ለተፈጠረው የፕሮግራም ለውጥ ይቅርታ የጠየቀ ሲሆን ታዛቢዎች፣ ባለዕድለኞች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና የሚዲያ አካላት በተለዋጩ ፕሮግራም እንዲገኙ (ማለትም ዓርብ) መልዕክት አስተላልፏል።

@Esatethiopiantv
@Esatethiopiantv