Get Mystery Box with random crypto!

ምክር ቤቱ ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በተገኙበት በ2015 የፌደራል መንግስት ረቂቅ በጀት ላይ ተ | Adey Drama - አደይ ድራማ

ምክር ቤቱ ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በተገኙበት በ2015 የፌደራል መንግስት ረቂቅ በጀት ላይ ተወያይቶ ያጸድቃል

የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች 6ኛው ምክር ቤት በዛሬው ዕለት በሚያካሂደው መደበኛ ስብሰባው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ይወያያል። ምክር ቤቱ በስብሰባው ሰሞኑን በተደጋጋሚ እየተከሰተ ባለው የዜጎች የፀጥታ እና ደኅንነት ጉዳይ ዐቢይ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚወያይ ይጠበቃል።

@Esatethiopiantv
@Esatethiopiantv