Get Mystery Box with random crypto!

#ነዳጅ ከነገ #ሐምሌ_23 ቀን 2014 ዓ.ም - #ነሐሴ_30 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ከአውሮፕ | Adey Drama - አደይ ድራማ

#ነዳጅ

ከነገ #ሐምሌ_23 ቀን 2014 ዓ.ም - #ነሐሴ_30 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ከአውሮፕላን ነዳጅ በስተቀር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ #በነበረበት እንደሚቀጥል የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል።

የአውሮፕላን ነዳጅን በሚመለከት ግን በወቅታዊ የዓለም አቀፍ ዋጋ ተሰልቶ በመጣው አዲስ አበባ ላይ በሊትር 84 ብር ከ42 ሳንቲም እንዲሸጥ መወሰኑንም ገልጿል።

ተግባራዊ እየተደረገ ያለው የታለመለት የነዳጅ ድጎማ የአሠራር ሥርዓት በነሐሴ ወር በተመሳሳይ እንደሚቀጥልም የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አሳውቋል።
@Esatethiopiantv
@Esatethiopiantv