Get Mystery Box with random crypto!

የኦሮሚያ መንግስት ስራው ይህ ነው እኛ ክርስቲያኖች አጽማችን በሚያርፍበት ቤተክርስቲያናችን ደማች | ፍኖተ-ወራዙት ዘኦርቶዶክስ ⛪

የኦሮሚያ መንግስት ስራው ይህ ነው

እኛ ክርስቲያኖች አጽማችን በሚያርፍበት ቤተክርስቲያናችን ደማችን ቢፈስ ደስተኞች ነን። ለመግደል ቤተክርስቲያን እስከመጣችሁ ድረስ ለመሞት ዝግጁ ነን። ዕርግጠኛ ሆኜ መናገር የምችለው ግን ሞትን የናቀ ትውልድ እየፈጠራችሁ መሆኑን ነው።

#ስለ_አንዲት_ቤተክርስቲያን
#ስለ_አንድ_ሲኖዶስ
#ስለ_አንድ_ፓትርያርክ_አባ_ማትያስ
#ስለ_አንዲት_ስርዐት
#የካቲት_5

https://t.me/eotcone_holy_synod