የተወደዳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ? tik tok ተጠቃሚ ለሆናችሁ በ tik tok ቤተክርስትያንን በሀሰት ከሚከሱ እና በቅዱሳን ከሚሳለቁ ግለሰቦች አንዱ ኤርምያስ(ቀለመወርቅ) የተባለ ግለሰብ ነው። ስለዚህ የዚህን ሰው Account report በማድረግ እናዘጋ። https://www.tiktok.com/@ermiasabebe7?_t=8a8P0NreiqE&_r=1 በዚስ link በመግባት በምስሉ እንደምታዮት በቀይ የተከበበውን ፧ ምልክት ተጫኑ ከዛ Report- Report account- posting inappropriate content- Hateful behaviour - submit. ይህንን በማድረግ Report እናድርግ። 837 views03:58