Get Mystery Box with random crypto!

የንስሐ ትምህርት ለ45 ቀናት በተከታታይ   እሄን  ትምህርት በደንብ ተማሩት   ብዙ ለውጥ  እን | ኦርቶዶክሳዊ መጻሕፍት

የንስሐ ትምህርት ለ45 ቀናት በተከታታይ

  እሄን  ትምህርት በደንብ ተማሩት   ብዙ ለውጥ  እንደ እግዚአብሔር ፍቃዱ ታመጣላቹው በዚህ 45 ቀን  ውስጥ በደንብ ተምረን እራሳችንን መለወጥ አለብን  ከዛም መንፈሳዊ ጉዞ እናደርጋለን።  ለዛም ተዘጋጀው ዝም ብሎ ሰውን ሁሌም ከመጠየቅ  እራስን ማስተማር የተሻለ ነው።
የእኔን መንፈሳዊ ሕይወት የቀየረ ትምህርት እናተም የማትቀየሩበት  ምንም ምክንያት የለም።  ብቻ 45 ቀን ብቻ  ስጡኝ።

እግዚአብሔር ያክብረልኝ

፩  ንስሀ ምንድን ነው?

ንስሀ፦ነሰሐ ከሚል የግዕዝ ግስ የወጣ  ቃል ነው።የቃሉ ፍቺ ሐዘን፣ ፀፀት፣ ቁጭት፣ ምላሽ፣መቀጮ፣ቅጣት፣ቀኖና፣የኃጢያት ካሣ ማለት ነው።

(የአለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ መዝገበ ቃላት)አንድ ሰው ንስሐ ገባ ሲባልም ዐዘነ፣ተፀፀተ፣ክፉ አመሉን ተወ፣ጠባዩን ለወጠ ማለት ነው...ሙሉውን ለማንበብ



https://t.me/+1LcnvYVTKTxhYjNk
https://t.me/+1LcnvYVTKTxhYjNk