Get Mystery Box with random crypto!

የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጣችሁ!! በዚህ ቻናላችን ማለትም በ @EOTC | ኦርቶዶክሳዊ መጻሕፍት

የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጣችሁ!!

በዚህ ቻናላችን ማለትም በ
@EOTCbook በሚገባ መጻሕፍት ባለማቅረባችን እንዲሁም ማስታወቂያዎች በጣም እየበዙ ስለመጡ አገልግሎቱን በሚገባ ማዳረስ ባለመቻላችን ታላቅ ይቅርታ እንጠይቃለን

በመሆኑም በዚህ ቻናል ከማስታወቂያ ነጻ በሆነ መልኩ አገልክሎቱን ለናንተ ማቅረብ የምንጀምር በመሆኑ እና ይህንንም ቻናል የምናጠፋው መሆኑን በትህትና እንገልጻለን

ይህ ቻናል ከጠፋ በኋላ የቻናሉን አድራሻ
@EOTCbook ለአዲሱ ቻናል የምንጠቀምበት ሲሆን ለጊዜው ለመቀላቀል ከስር ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ

https://t.me/+PxHUsl5ojh82YzZk
https://t.me/+PxHUsl5ojh82YzZk