Get Mystery Box with random crypto!

መዝሙረ ዳዊት አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት በውስጡ የያዛቸው የጸሎት ዓይነቶች | ኦርቶዶክሳዊ መጻሕፍት

መዝሙረ ዳዊት

አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት


በውስጡ የያዛቸው የጸሎት ዓይነቶች

❖ የዳዊት መዝሙራት በጠቅላላው መቶ ሃምሳ እና የነቢያት ጸሎት በቤተክርስትያን በሰባቱ ዕለታት ተከፋፍለው ይጸለያሉ ፤ እነርሱም

የሰኞ ከመዝሙር 1 – 30 (ፍካሬ ፥ አድኅነኒ ፥ አምላኪየ)
የማክሰኞ ከመዝሙር 31 – 60 (ብፁዓን ፥ ከመያፈቅር ፥ ለምንት ይዜኃር)
የረቡዕ ከመዝሙር 61 – 80 (አኮኑ ፥ እግዚኦ ኩነኔከ)፤
የሀሙስ ከመዝሙር 81 -110 (እግዚአብሔር ቆመ ፥ ይኄይስ ፥ ስምዐኒ)
የአርብ ከመዝሙር 111 – 130 ( ብፁዕ ብእሲ ፥ ተፈሣሕኩ)
የቀዳሚት ከመዝሙር 131 – 150 (ተዘከሮ ፥ ቃልየ) እና
የእሑድ የነቢያት ጸሎት እና መኃልየ መኃልየ ዘሰሎሞን ናቸው።


የግእዝ ትምህርት በyoutube
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
   𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆  
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@lesangeez128
   𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆