Get Mystery Box with random crypto!

በውስጣዊ ህመም ውስጥ የተፈተነ ህይወት ☞ሁሉም ሰው በህይወቱ ፈጽሞ ለማንም ማይነግረው፣ ቢናገረ | ኦርቶዶክሳዊ መጻሕፍት

በውስጣዊ ህመም ውስጥ የተፈተነ ህይወት

☞ሁሉም ሰው በህይወቱ ፈጽሞ ለማንም ማይነግረው፣ ቢናገረውም ማንም ሊረዳው የማይችል ልክ እንደ ረመጥ እሳት ተዳፍኖ የሚኖር የውስጥ ጭንቀትና ህመም አለው።

፩.በእርግጥ…..ስስቅ አይተውኛል፤ በደስታ ስቦርቅ ስጮህ ሰምተውኛል።

➊.ሀዘንና ጭንቀት ይጋባል ስላሉኝ፤ በሽታዬን ለሌላው እንዳላጋባ፤ የውስጤን ደብቄ ደስተኛ መስዬ መታየት ጀመርኩኝ።

➋.የማስመስለው ደስተኛ መስዬ በመታየት የሰዎችን ክብር እንዳገኝ አልነበረም፤ የማስመስለው በእኔ ሀዘንና ጭንቀት ሌሎች እንዳይጨነቁ በማሰብ ብቻ እንጂ።
ከዚህ በላይ ለሌሎች የሚሰጥ ምን ስጦታ አለ?...ሙሉውን ለማንበብ

                
t.me/sew_hun_ke_sewm_sew_hun
t.me/sew_hun_ke_sewm_sew_hun
t.me/sew_hun_ke_sewm_sew_hun

Bini Girmachew - ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን
              
https://www.youtube.com/channel/UCawJZOERphyparnxlMZwa6w

እስቲ SUBSCRIBE በማድረግ የዚህን ኦርቶዶክስ የሆነውን የስነልቦና አማካሪ ድንቅ ስራ እናበረታታ እኛ ካለ እኛ ማን አለን