Get Mystery Box with random crypto!

በዚህ ክረምት የአብነት(የቆሎ) ትምህርቶችን ለመማር ፈልገው በአቅራቢያዎ መማርያ አጥተው ተቸግረዋል | ኦርቶዶክሳዊ መጻሕፍት

በዚህ ክረምት የአብነት(የቆሎ) ትምህርቶችን ለመማር ፈልገው በአቅራቢያዎ መማርያ አጥተው ተቸግረዋል ?

ምንም አያስቡ በtelegram ብቻ ያለ ምንም ክፍያ በነጻ መጽሐፍትን በመጽሐፍ እና በድምፅ እያግኙ በግሩፕ እየተወያዩ ይማሩ
የአብነት ትምህርት ቤት
ውዳሴ ማርያም
የግእዝ ትምህርት
ወንጌለ ዮሐንስ
መዝሙረ ዳዊት
የዜማ ትምህርቶችን ጨምሮ
➦ ቅኔ ዘተዋነይ
➦ መጽሐፈ ሰዓታት
➦ ቅዳሴ ግዕዝ እና ዕዝል በዜማ
➦ውዳሴ ማርያም ዜማ
➦መልእክተ ዮሐንስ እና ሌሎችን ለመማር ይቀላቀሉን